ክሮስ Tube

ክሮስ Tube

Share

ኢየሱስ ብቻውን በቂ ነው

24/09/2025

☝️☝️☝️☝️

እንደ ኃይሉ ሥራ እንደ ተሰጠኝም እንደ እግዚአብሔር ጸጋ ስጦታ መጠን የወንጌል አገልጋይ ሆንሁለት።
።።።።።።።።።።።።።።።።።።።።።።።።።።።።።።።።።።።።
የዮሐንስ ወንጌል 3:16 በእርሱ የሚያምን ሁሉ የዘላለም ሕይወት እንዲኖረው እንጂ እንዳይጠፋ እግዚአብሔር አንድያ ልጁን እስኪሰጥ ድረስ ዓለሙን እንዲሁ ወዶአልና።

Photos from ክሮስ Tube's post 21/09/2025

እኛ ግን የተሰቀለውን ክርስቶስን እንሰብከዋለን 1ኛ ቆር 1_23 የወንጌል ስርጭት በቦሌ የወደዳችሁት ብቻ👍

Photos from ክሮስ Tube's post 14/08/2025

እንኳን ጌታ ረዳሽ ማክ‼️

በተወዳጁ አፍላ ፍቅር ተከታታይ ድራማ ላይ ተወዳጅ እና ቀዳሚ ተዋናይ የሆነች ሂዊ(ደምባሪት) ጌታን ተቀብላለች ጥምቀት ትምህርቷ ስትከታተል ቆይታ ዛሬ ECRC(Everlasting_Christ_Revelation_Church) ተጠምቃለች...
ኢየሱስ ከሁሉ ይበልጣል ታዊቅ ናቸው የተባሉትን ሁሉ በፍቅሩ እያንበረከከ ቀጥሏል የቱ ጀግና ነው እጁን ያልሰጠው ክብር ሁሉ ለታረደው በግ ለኢየሱስ ብቻ ይሁን፡፡

15/07/2025

💥 vacation time 🇪🇹 💥
💘💘💘




03/07/2025






Google pixel 4xl
LMC 8.4+XML 🌈🌄🌴
Édit : Lr🖌️🎨

19/06/2025

በዚህ ምክንያት ደግሞ እግዚአብሔር ያለ ልክ ከፍ ከፍ አደረገው፥ ከስምም ሁሉ በላይ ያለውን ስም ሰጠው፤ይህም በሰማይና በምድር ከምድርም በታች ያሉት ሁሉ በኢየሱስ ስም ይንበረከኩ ዘንድ፥መላስም ሁሉ ለእግዚአብሔር አብ ክብር ኢየሱስ ክርስቶስ ጌታ እንደ ሆነ ይመሰክር ዘንድ ነው።
ፊልጵ 2÷9-11

20/05/2025

“ሰዎችን ሁሉ የሚያድን የእግዚአብሔር #ጸጋ ተገልጦአልና፤”
— ቲቶ 2፥11



Want your business to be the top-listed Government Service?

Website