23/01/2023
ከብርቱዎቹ የቱሉ ዲምቱ ት/ቤት ተማሪዎች ጋር ካሳለፍነው አስደሳች ጊዜ በጥቂቱ ተጋበዙልን። እነኚህ አስደማሚ ተማሪዎች አስደማሚውን ትውልድ ተቀላቅለው ደም በመለገስ በሺዎች የሚቆጠሩ የእናቶችን እና የመኪና አደጋ ታዳጊዎችን ህይወት ታድገዋል።
Check out some of the highlights of Tulu Dimtu School’s amazing students! They donated blood with , determined to save the lives of thousands of mothers and car accident victims.
#ለጋሽ #አስደማሚ
21/01/2023
በቦሌ መሰናዶ ት/ቤት የነበረን አስደማሚ ቆይታ በትንሹ ይህን ይመሰል ነበር።
Here are some of the moments captured at the Bole secondary school’s . The youth donate life-saving blood to mothers and car accident victims. We are inspired!
#ለጋሽ #አስደማሚ
21/01/2023
የቦሌ መሰናዶ ት/ቤት አባላት እኛም አስደማሚ ነን በማለት ተቀላቅለውናል! ደም በመለገስ የእናቶች እና የመኪና አደጋ ተጎጂዎችን ህይወት ለመታደግ ቆርጠው ተነስተዋል።
Bole secondary school members have joined the family. They have donated blood to help our cause and became an
#ለጋሽ #አስደማሚ
21/01/2023
አስደማሚዎቹ የበሻሌ ት/ቤት ተማሪዎች ያሳዩትን ጀግንነት ይመልከቱ!
Take a look at the some incredible moments at Beshale school these amazing students have donated blood that will go on to save mothers and car accident victims.
#ለጋሽ #አስደማሚ
21/01/2023
በወሊድ ጊዜ ደም የሚያስፈልጋቸውን እናቶች እንዲሁም የመኪና አደጋ ተጎጂዎችን የማዳን ሃላፊነትን የበሻሌ ት/ቤት አባላት የእኛም ጭምር ነው በማለት ደም ለግሰዋል። አስደማሚው ትውልድ ማለት ይሄ ነው!
With countless lives of our mothers lost during childbirth as well as patients of car accidents all due to blood loss, Beshale school has taken responsibility to help reduce this tragedy by donating blood. This is what it means to be a part of the
#ለጋሽ #አስደማሚ