Dr.Sisay Lema Chemeda

Dr.Sisay Lema Chemeda

Share

Assistant Professor of Pediatrics and Child health at AAU

09/04/2024

I had a brief interview about Autism with Jalene Gemeda of VOA.
Dhagefadha!

19/01/2023

Happy Epiphany Dears. We wish you a happy and healthy holiday!😍

Photos from Dr.Sisay Lema Chemeda's post 18/01/2023

Baga gammaddan Dr. Dinaol Dinegde fi Dr. Feyera Tolessa Emana !
Congratulations yound and smart doctors from JU! Welcome to the Club! Proud of you 👏

07/01/2023

Wishing a blessed Christmas to our business colleagues. Wishing you a festive season blessed with happiness, joy and love of your family and friends.
We want to remind you that we will continue to serve!

01/01/2023

Happy New Year😍

Addis Maleda - አዲስ ማለዳ 24/12/2022

በኢትዮጵያ በአንድ ጀምበር 579 ህጻናት ህይወታቸው እንደሚያልፍ ተነገረ

ቅዳሜ ታሕሳስ 15 ቀን 2015 (አዲስ ማለዳ) በኢትዮጵያ በአንድ ቀን እድሜያቸው ከ5 ዓመት በታች የሆኑ 579 ህጻናት ህይወት እንደሚያልፍ ጤና ሚኒስቴር ገልጿል፡፡

የሚኒስቴሩ የእናቶችና ህጻናት ጤና ዳይሬክቶሬት እንዳስታወቀው፤ ባለፉት ኹለት አስርት ዓመታት ውስጥ በተያዘ መረጃ መሰረት በአንድ ዓመት ውስጥ ከ208 ሺሕ በላይ የሚሆኑና እድሜያቸው ከአምስት ዓመት በታች ከሆኑ ህጻናት በተለያዩ ምክንያቶች ህይወታቸው ያልፋል፡፡

ለህጻናት ህመሞች የሚሰጠው ትኩረት አናሳ መሆን፣ ለህጻናት የሚደረግ እንክብካቤ ማነስ፣ በህጻናት ጤና ላይ የሚሰሩ ሥራዎች በቂ አለመሆንና ሌሎች ምክንያቶች ቁጥሩ ከፍ እንዲል አድርገዋል ያለው ዳይሬክቶሬቱ፣ ችግሮችን በመቅረፍ የሚሞቱ ህጻናትን ቁጥር ለመቀነስ እየሰራ እንደሚገኝም አስታውቋል፡፡

እ.አ.አ በ2019 በተሰራ ጥናትም እድሜያቸው ከ5 ዓመት በታች ከሆኑ 1 ሺሕ ህጻናት መካከል 59ኙ ህይወታቸው እንደሚያልፍ የተነገረ ሲሆን፤ ሚኒስቴሩ ይህንን ቁጥር እ.አ.አ በ2025 ወደ 43 ለመቀነስ አቅዶ እየሰራ እንደሆነም ታውቋል፡፡ በ2030 አስተማማኝ የልማት ጎል ዕቅድ መሰረት ደግሞ ይህ ቁጥር ወደ 25 እንደሚወርድ ይጠበቃል፡፡

ከዚሁ ጋር በተያያዘ፤ እድሜያቸው ከዘጠኝ ወር እስከ አምስት ዓመት የሆኑ 15.4 ሚሊዮን ህጻናትን ተደራሽ የሚያደርግ የኩፍኝ በሽታ ክትባት ዘመቻ ከትላንት በስተያ ሐሙስ ህዳር 13 ተጀምሯል፡፡

ለአስር ቀናት እንደሚዘልቅ በተነገረው ዘመቻ ከኩፍኝ ክትባት በተጨማሪ ምንም አይነት ክትባት ያልወሰዱ ወይም ያቋረጡ እድሜያቸው ከአንድ ዓመት በታች ለሆኑ ህጻናት ክትባት የሚሰጥ ይሆናል፡፡

ከክትባቶች በተጨማሪም አጣዳፊ የምግብ እጥረት ልየታ፣ የቫይታሚን ኤ እና የአንጀት ጥገኛ ትላትል መድኃኒት እደላ፣ የዞረ እግር ልየታ እንዲሁም ከወሊድ ጋር የተያያዘ ፌስቱላ ልየታም በዘመቻው ይካሄዳል ተብሏል፡፡

የኩፍኝ በሽታ በተለይ ህጻናትን የሚያጠቃ ሲሆን፣ በህጻናት ላይ ከሚከሰቱ ህመሞች ስምንት በመቶውን እንደሚሸፍን ይነገራል፡፡ የዚህ በሽታ ወረርሽኝም በአማራ፣ በኦሮሚያ፣ በደቡብ ብሔር ብሔረሰቦች፣ በሶማሌ እንዲሁም በአፋር ክልሎች እንደሚገኝ ጤና ሚኒስቴር አስታውቋል፡፡

ዘመቻው እስከ ታሕሳስ 22/2015 የሚቆይ ሲሆን፣ በኹሉም ክልልና ከተማ አስተዳደሮች ይካሄዳል፡፡ የመንግስት የጤና ባለሙያዎች መድረስ በማይችሉባቸው የግጭት አካባቢዎችም ከእርዳታ ድርጅቶች ጋር በመተባባር ክትባቱን እንደሚያደርስ ጤና ሚኒስቴር አስታውቋል፡፡

በእሱባለው ጋሻው

Addis Maleda - አዲስ ማለዳ ዜና ከምንጩ

03/12/2022

Congrats a gentle friend, colleague and best caring Gynaecologist and obstetrician Dr.Lemi B Tolu for opening of Dr. Lemi Clinic-Burayyu. If you any health issues and living in and around Sheger, please visit this medical center.
Sidan Pharmaceuticals PLC is very glad to work and support you very closely!
Keep serving and inspiring!

Photos from Ministry of Health,Ethiopia's post 23/11/2022
Want your business to be the top-listed Government Service in Addis Ababa?

Click here to claim your Sponsored Listing.

Location

Telephone

Website

Address

Addis Ababa