29/03/2023
በን/ስ/ላ/ክ/ከተማ የወረዳ 06 ወጣቶች ስብዕና መገንቢያ ማዕከል ከዮዝ ኔትወርክ ፎር ሰስቴንብል ዲቨሎፕመንት/YNSD/ በጋራ በመተባበር ለ50 ከተለያዩ አደረጃጀቶች እና ክበባት ለተዉጣጡ ወጣቶች በስራ ዕድል ፈጠራ እና የከተማ ግብርና ስራ እና ግንዛቤ ለ3ት ተከታታይ ቀናት የስራ መግቢያ ስልጠና መስጠት ተችሏል።
Contact information, map and directions, contact form, opening hours, services, ratings, photos, videos and announcements from Addis Ababa youth personality enrichment centers team, Government Organization, 5kilo, Addis Ababa.
29/03/2023
በን/ስ/ላ/ክ/ከተማ የወረዳ 06 ወጣቶች ስብዕና መገንቢያ ማዕከል ከዮዝ ኔትወርክ ፎር ሰስቴንብል ዲቨሎፕመንት/YNSD/ በጋራ በመተባበር ለ50 ከተለያዩ አደረጃጀቶች እና ክበባት ለተዉጣጡ ወጣቶች በስራ ዕድል ፈጠራ እና የከተማ ግብርና ስራ እና ግንዛቤ ለ3ት ተከታታይ ቀናት የስራ መግቢያ ስልጠና መስጠት ተችሏል።
29/03/2023
በልደታ ክፍለ ከተማ ወጣቶችና ስፖርት ጽ/ቤት በሚዘጋጀው የወጣቶች ፌስቲቫል ላይ ሁላችሁም ተጋብዛችኋል!
የፊታችን አርብ ከሰዓት እንዲሁም በልደታ ክፍለ ከተማ ወጣቶችና ስፖርት ጽ/ቤት በሚዘጋጀው የወጣቶች ፌስቲቫል ላይ ሁላችሁም ተጋብዛችኋል!
አይቀርም!!!
29/03/2023
በጉለሌ ክፍለ ከተማ የሚገኙ የወጣት ሰብእና መገንቢያ ማዕከላት ባህላዊ ውዝዋዜና የዘመናዊ ዳንስ ክበባት ፌስቲቫል ውድድር ተጀመረ።
መጋቢት 16/2015 ዓ.ም ወጣቶችና ስፖርት ቢሮ
የጉለሌ ክፍለ ከተማ ወጣቶችና ስፖርት ጽ/ቤት ‹‹ የወጣቶች ሰብእና ልማት ለሃገራዊና ህብረ -ብሄራዊ አንድነት'' በሚል መሪ ቃል የባህል ውዝዋዜና የዘመናዊ ዳንስ ፌስቲቫል ፕሮግራም ተካሂዷል።
በፌስቲቫሉ በክፍለ ከከተማው የሚገኙ የወጣት ሰብእና መገንቢያ ማዕከላት የሚሳተፍበት ሲሆን 4 ባህላዊ ውዝዋዜና 5 የዘመናዊ ዳንስ የክበባት የተሳተፋበት ሲሆን ፌስቲቫል ውድድሩ በወረዳ 1 ቁጥር 1 የወጣት ሰብእና መገንቢያ ማእከል ተካሂዷል፡፡
በዝግጅቱ ላይ የተገኙት የጉለሌ ወጣቶችና ስፖርት ጽ/ቤት ሃላፊ አቶ ካሳሁን ጥላሁን አንደተናገሩት፤- በየወጣት ሰብእና መገንቢያ ማእከላት የወጣቶች አመለካከትና ተሳትፎ በማጎልበት ወጣቶች ያላቸውን ተሰጥኦ እንዲያወጡና እራሳቸውንም በማሻሻል ለተሻለ ደረጃ እንዲያበቁ የሚያግዝ ነው ብለዋል።
የአዲስ አበባ ወጣቶችና ስፖርት ቢሮ የወጣት ሰብእና መገንቢያ ማዕከላት አገልግሎት ልማት ቡድን መሪ የሆኑት አቶ ሳሙኤል ምትኩ በበኩላቸው የክበባት ውድድሩ ለ2 አላማ የሚዘጋጅ ሲሆን 1ኛው በወጣቶች ሰብእና መገንቢያ ማእከላት ውስጥ በከበባት የታቀፉ ወጣቶች ሰራዎቻቸውን ለህ/ሰቡ እንዲያሰተዋውቁ መድረክ መፈጠር 2ኛ በማእከላት የክበባት ልማትና የሌሎች አገልግሎቶች ተደራሽነትን በማሳደግ የወጣቶችን ተሳትፎና ተጠቃሚነት ማረጋገጥ ነው ብለዋል።
መረጃው የጉለሌ ክፍለ ከተማ የኮሙኒኬሽን ፅ/ቤት ነው
በአዲስ አበባ ከተማ አሰተዳደር ወጣቶችና ስፖርት ቢሮ የወጣቶች ማብቃት ዳይሬክቶሬት 112 ቱም የወጣቶች ስብእና መገንቢያ ማእከላት የክበባት ፌስቲቫል በማእከላትና ክ/ከተማ በደመቀ ሁኔታ እየተከናወነ ሲሆን የመዝጊያ ኘሮግራም በቅርቡ በከተማ ደረጃ የሚዘጋጅ ይሆናል
17/03/2023