16/06/2026
🙏🇪🇹🙏
ለልጆች ከአገር በላይ የምንሰጠው የለም። ስደትን ለልጆች አውርሶ ከመሞት በላይ ውርደት የለም። ፍቅር እኩልነትና አንድነት የሰፈነባት ኢትዮጵያን እናውርስ!
16/06/2026
🙏🇪🇹🙏
መንደርተኝነትና ወንበዴነትን መጠየፍ ያለብን ለፈጣሪው የሚገዛውን፣ ሙሁሩን፣ ሌባውን እና ወሮበላውን አንድ ሰልቻ ውስጥ ከተው አንድ ስለሚያደርጉ ነው። የሃይማኖት መንጋነት ወደ ህገወጥነት የሚለወጠው ለዚህ ነው።
በምንም ምክንያት፣ ለምንም አላማ ኢመደበኛ በሆነ መንገድ የሚደራጁ መንጋ ቡድኖች እና መንጋ አመለካከቶች በሙሉ መጨረሻቸው ወንበዴነት ነው። ወንበዴነት ህገወጥ ተግባሮችን ቅዱስ አድርገን እንድንመለከት ያደርጋል።
16/06/2026
🙏🇪🇹🙏
16/06/2026
በመንደርተኝነት፣ በብሔርተኝነት፤ በሃይማኖት ወዘተ የሚፈጠሩ የመንጋ አመለካከቶች በሙሉ ትክክል የሚሆኑት መንጋነት በፈጠርንበት አጥር ውስጥ ብቻ ነው። ለምሳሌ ኦቦ በቀለ እዚህ ሳለ ያቀነቅናቸው የነበሩ የመንጋ አመለካከቶች አሜሪካ ውስጥ አይሰሩም።
16/06/2026
🙏🇪🇹🙏
16/06/2026
ወቀሳችን የሚሰማው የሀገሪ መሪዎችን ሁሌም ስናከብር ነው። ሁሌም የምትወቅሰው ሊሰማህ አይችልም።
16/06/2026
የሀገር መሪ መከበር አለበት!