26/08/2024
የአራዳ ወርዳ 08 የሲቪል መዝገባ አና ነዋሪዎች አገልገሎት በአንድ ጀምበር 600 ሚሊየን ችግኝ የመትከል መርሃግብርን ችግኝ በመትከል አሻራ አኑርናል
የለሚ ኩራ ክ /ከተማ ወረዳ 02 የ ሲቪል ምዝገባ እና ነዋሪነት አገልግሎት ጽ/ቤት
26/08/2024
የአራዳ ወርዳ 08 የሲቪል መዝገባ አና ነዋሪዎች አገልገሎት በአንድ ጀምበር 600 ሚሊየን ችግኝ የመትከል መርሃግብርን ችግኝ በመትከል አሻራ አኑርናል
19/08/2024
በስራ ላይ ያለውን የከተማውን ሲስተም በአዲስ ለመተካት የሚያስችል ቅድመ ዝግጅት ስራ ውይይት ተደረገ
: ነሃሴ 12/2016ዓ.ም
አዲስ አበባ
የአዲስ አበባ ከተማ አገልግሎት እየሰጠችበት ያለውን የሲቪል ምዝገባ እና የነዋሪነት አገልግሎት ሲስተም የሚተካ አዲስ የCRVS, e-ID and Mobile ID የተባለ ሲስተም አልምቶ ወደ ስራ ለማስገባት የጋራ ውይይት መድረክ መደረጉ ተገልጸ።
የሲቪል ምዝገባ እና የነዋሪነት አገልግሎት ኤጀንሲ ከኢኖቬሽን እና ቴክኖሎጂ ልማት ቢሮ ጋር በጋራ በመሆን በቶፓን ግራቪቲ ኢትዬጵያ አማካኝነት አልምቶ ለመተግበር ስራ የተጀመረውን አዲስ ሲስተም በተመለከተ
የኢኖቬሽን እና ቴክኖሎጂ ልማት ቢሮ ሃላፊ አቶ ሰለሞን አማረ ፣ የኤጀንሲው ዋና ዳይሬክተር አቶ ዮናስ አለማየሁ፣ የኢ.ፌ.ዲ.ሪ ኢንቨስትመንት ሆልዲንግ ግሩፕ ምክትል ስራ አስፈፃሚ ወ/ሮ መለከት ሳህሉ ፣ የቶፓን ግራቪቲ ኢትዮጵያ ኩባንያ ስራ አስፈፃሚ ወ/ሪት ቃልኪዳን አረጋ እንዲሁም ሌሎች ሃላፊዎችን እና ከፍተኛ ሙያተኞች ተሳትፈውበታል።
ይህ አዲስ ፕሮጀክት ነባሩን ሲስተም በመተካት የተቋሙን አገልግሎት ወደ ኦንላይን የሚያሻግር፣ በከተማዋ ጤና ተቋማት ላይ ስርዓት በመዘርጋት ልደት እና ሞትን በየዕለቱ በመመዝገብ የሲቪል ምዝገባ ሽፋን እና መረጃን የተሟላ ማድረግ የሚያስችል፣ ስማርት ኤሌክትሮኒክ መታወቂያን እንዲሁም ሞባይልን እንደ መታወቂያ መጠቀምያ መተግበርያን ያካተተ ሲሆን አዲስ አበባን ወደ ስማርት ሲቲነት ለመቀየር ከፍተኛ ሚና ያለው ከመሆኑም ባሻገር ተቋም እየሰጠ ያለውን አገልግሎት ሙሉ ለሙሉ የሚያዘምን እንደሆነ ተነግሯል።
ቶፓን ግራቪቲ ኢትዮጵያ በኢትዮጵያ መንግስት የሼር ባለቤትነት በሃገር ውስጥ የተቋቋመ የልማት ድርጅት ሲሆን በአሁኑ ወቅት የኢሚግሬሽን እና ዜግነት አገልግሎት አዲስ ሲስተም የማልማት እና ተያያዥ የፖስፖርት እና ልዩ ልዩ መታወቂያ ፕሮጀክት ስራዎችን ተረክቦ እየሰራ ያለ ኩባንያ ነው። ኩባንያው በኢትዮጵያ ፓስፖርት እና መሰል የምስጢራዊ ህትመቶችን መስራት የሚችል ፋብሪካ በሃገር ውስጥ ተከላ መጀመሩ ይታወሳል።
ለበለጠ መረጃ፣ ጥቆማ ወይም ማብራርያ በተገልጋይ የስልክ መስመራችን 7533 ደውለው ያግኙን
ዌብ ሳይት (website): https://www.aacrrsa.gov.et
ዩትዩብ (youtube)፡ https://www.youtube.com/
ፌስቡክ (facebook): https://www.facebook.com/profile.php?id=100064083391686
ቴሌግራም (telegram): https://t.me/addisvaitalpress
ፖስታ ሳ.ቁ (Box No)፡ 20320
Addis Ababa CRRSA Share your videos with friends, family, and the world

C R R S A - የአዲስ አበባ ከተማ የሲቪል ምዝገባ እና የነዋሪነት አገልግሎት ኤጀንሲ C R R S A is a government organization established by law to deliver Civil Registration & Residency services in Addis Ababa. The agency is responsible for registration of vital events & issuance of residency identification within the domain of the city.
16/08/2024
አዲስ የነዋሪነት መታወቂያ አገልግሎት ለማግኘት ከተገልጋዮች የሚጠበቅ ቅድመ ሁኔታ
ከስድስት ወር ወዲህ የተነሱት ሁለተ ጉርድ ፎቶ ግራፍ ማቅረብ አለበት ፡፡
በቤተሰብ ቅፅ ላይ ተመዝግቦ መገኘት አለበት፡፡
እድሜው 18 ዓመት እና ከዚያ በላይ የሆነ መሆን አለበት፡፡
አዲስ ቅጽ ላይ ተመዝጋቢ ከሆነ ቀድሞ ይኖርበት ከነበረበት ቦታ 6 ወር ያላለፈው መሸኛ ማምጣት አለበት፡፡
አዲስ ተመዝጋቢ ከሆኑ በቤተሰብ ቅጽ ላይ ሊየስመዘግብ የሚችል የቤት ባለቤት ወይም ህጋዊ ውክልና ያለው ሰው መቅረብ ይኖርበታል፡፡
አገልግሎቱ በወረዳ የወሳኝ ኩነት ምዝገባና መረጃ ኤጀንሲ ቅ/ጽ/ቤት ይሰጣል ፡፡
የነዋሪነት መታወቂያ እርማት እድሳትና ምትክ አገልግሎት ለማግኘት ከተገልጋዮች የሚጠበቅ ቅድመ ሁኔታ
• ጠያቂው በአካል ቀርቦ አገልግሎቱን መጠየቅ አለበት ፡፡
• ጠያቂው የእድሳት እና የእርማት አገልግሎት የሚወስዱ ከሆነ ቀድሞ የወሰዱትን የነዋሪነት መታወቂያ መመለስ አለባቸው ፡፡
• የነዋሪነት መታወቂያው የጠፋ ከሆነ ከፖሊስ መታወቂያው ስለመጥፋቱ የሚያስረዳ ማስረጃ ማቅረብ አለበት ፡፡
አገልግሎቱ በወረዳ የወሳኝ ኩነት ምዝገባና መረጃ ኤጀንሲ ቅ/ጽ/ቤት ይሰጣል ፡፡
ማሳሰቢያ
• መታወቂያ በውክልና አይሰጥም አይታደስም ፡፡
• .በውጭ የሚኖሩ ኢትዮጵያውያንና የውጭ ሃገር ዜጎች የነዋሪነት መታወቂያ አይሰጣቸውም ፡፡
• በማንኛውም ንግድ ቤት የነዋሪዎች መታወቂያ አይሰጥም ፡፡
• የነዋሪነት መታወቂያ የተሰጠው ማንኛውም ነዋሪ የነዋሪነት መታወቂያ እስከ ሁለት ዓመት የሚያገለግል ሆኖ የአግልግሎት ዘመን ሲያበቃ መታወቂያው ተመላሽ ሆኖ አዲስ መታወቂያ ይሰጣል፡፡
| Monday | 19:00 - 06:00 |
| Tuesday | 19:00 - 06:00 |
| Wednesday | 19:00 - 06:00 |
| Thursday | 19:00 - 06:00 |
| Friday | 19:00 - 06:00 |
| Saturday | 19:00 - 06:00 |
| Sunday | 13:15 - 06:00 |