Arada wereda five cleansing and Beauty office

Arada wereda five cleansing and Beauty office

Share

we will make arada wereda five clean and beautifull.

Photos from Arada wereda five cleansing and Beauty office's post 23/05/2026

በአራዳ ክ/ከተማ ወረዳ-05 ጽዳት እና ውበት አስ/ጽ/ቤት "ደረቅ ቆሻሻ የሀብት ምንጭ እንጂ የጎርፍ አደጋ ስጋት ሊሆን አይገባም!" በሚል መሪ ቃል በወረዳ ደረጃ ሳምንታዊ የተቋም የአንድ ማዕከል የጽዳት ንቅናቄ በኒዉ ኢራ ት/ቤት የተደረገ ሲሆን በዚህ ንቅናቄ ወቅት በደረቅ ቆሻሻ ልየታ እንዲሁም የተቋም እና የብሎክ ጽዳት ንቅናቄ ዙሪያ በማዕከል ደረጃ ግንዛቤ የተሰጠ ሲሆን በሁሉም ት/ቤቶች እና ተቋማት የጽዳት ንቅናቄ ስራዎች እና ግንዛቤ የመስጠት ስራዎች ተሰርቷል።

Photos from Arada wereda five cleansing and Beauty office's post 22/05/2026

በአራዳ ክፍለከተማ ፅዳት አስተዳደር ከአዲሰ አበባ ከተማ አስተዳደር ከተለያዩ ተቋማት ቢሮዎች የተወጣጡ ከፈተኛ አመራሮች፤ የፅ//ቤት አላፊዎች ፤ከፅዳት አስተዳደር ኤጀንሲ፤ ደይሬክተሮች፤ ከአራዳ ክፈለከማ እስከ ወረዳ ያሉ የስራ አስተባባሪዎች ፤ የክፍለከተማና የወረዳ ቡድን ፤በላሙያዎች፤ ማህበራት፤ እንዲሁም የተለያዩ የባለድርሻ አካለት በአካል በመገኘት በወረዳ 05 እየተሰራ ያለውን የማህበራት የከምፖስት ስራ ጎብኝቷል!

Photos from Arada wereda five cleansing and Beauty office's post 18/05/2026

በአራዳ ክ/ ከተማ በወረዳ 5 ጽዳትና ውበት ጽ/ቤት በወረዳችን የሚገኙ ባህሩ ሁሴን የኮምፖስት ማህበር አዲስ ሚዲያ ኔትወርክ በጊቢ ውስጥ በመገኘት የተሰሩትን ስራዎች የሚዲያ ሽፍን ሰጥተዋል በወቅቱም ኮንፖስት ማምረት ሂደቱን እንዲሁም ናውና ተመልክተዋል::

Photos from Arada wereda five cleansing and Beauty office's post 17/05/2026

በአራዳ ክፍለ ከተማ ወረደዳ 5 ፅዳትና ውበት ፅ/ቤት በቀን 09/09/2018 ዓ.ም በይደምቃል ወርቅነሽና ጓደኞቻቸው የህብረት ሽርክና ማህበር ቅብብሎሽ ጣቢያ አካባቢ እና ኤጀንሲ ጀርባ የዞኒንግ ስራ በዚህ መልኩ ተሠርቷል ።

Photos from Arada wereda five cleansing and Beauty office's post 16/05/2026

በአራዳ ክ/ከተማ ወረዳ-05 ጽዳት እና ውበት አስተዳደር ጽ/ቤት በቀን 08/09/2018ዓ.ም "ደረቅ ቆሻሻ የሀብት ምንጭ እንጅ የጎርፍ አደጋ ስጋት ሊሆን አይገባም!" በሚል መሪ ቃል በወረዳ ደረጃ የቅዳሜ ብሎክ የአንድ ማዕከል የጽዳት ንቅናቄ በቀጠና 08/2 ብሎክ-18 እና 19 መካከል ኦሮሚያ ሰፈር የተደረገ ሲሆን በጽዳት ንቅናቄውም ላይ የክ/ከተማ ደጋፊ ባለሙያ፣ የወረዳ የጽዳት ስራዎች አስተባባሪ፣ ቡድን መሪዎች እና የቀጠና ደጋፊ ባለሙያዎች በተገኙበት የጽዳት ንቅናቄ የተደረገ ሲሆን ደረቅ ቆሻሻ ልየታ ዙሪያ በጽዳት ስራዎች አስተባባሪ አቶ በላይ እና በክ/ከተማ ደጋፊ ባለሙያ አቶ ሙክታር ግንዛቤ የመስጠት ስራ ተሰርቷል። በተጨማሪም በሁሉም ቀጠናዎች እና ብሎኮች ላይ የጽዳት ንቅናቄዎች የተደረጉ እና ቆሻሻ ልየታ ዙሪያ ለንቅናቄ ተሳታፊዎች መልዕክት እንዲሁም እያንዳንዱ ነዋሪ 5 ሜ.ራ ማጽዳት እንዳለበት የግንዛቤ ስራዎች እና መልዕክቶች ተላልፈዋል።

Photos from Arada wereda five cleansing and Beauty office's post 14/05/2026

በአራዳ ክ/ከ ወረዳ5 ዛሬ በቀን 6/8/2018
ባህሩ፣ሁሴንና ጓደኞቻቸው ኮምፖስት የማገላበጥ እና የደረሰውን በጋራ በማድረግ
ለተጨማሪ ለመስራት ቦታ ክፍት የማድረግ ስራ

Photos from Arada wereda five cleansing and Beauty office's post 10/05/2026

በአራዳ ክ/ከተማ ወረዳ-05 ጽዳት እና ውበት አስተዳደር ጽ/ቤት በቀን 01/09/2018ዓ.ም "ደረቅ ቆሻሻ የሀብት ምንጭ እንጅ የጎርፍ አደጋ ስጋት ሊሆን አይገባም!" በሚል መሪ ቃል በወረዳ ደረጃ የቅዳሜ ብሎክ የአንድ ማዕከል የጽዳት ንቅናቄ በቀጠና 04/1 ብሎክ-6 እና 8 መካከል አደይ አበባ መንደር የተደረገ ሲሆን በጽዳት ንቅናቄውም ላይ የክ/ከተማ ደጋፊ ባለሙያ፣ የወረዳ የጽዳት ስራዎች አስተባባሪ፣ ቡድን መሪዎች እና የቀጠና ደጋፊ ባለሙያዎች በተገኙበት የጽዳት ንቅናቄ የተደረገ ሲሆን ደረቅ ቆሻሻ ልየታ ዙሪያ ግንዛቤ የማስጨበጥ ስራ ተሰርቷል። በተጨማሪም በሁሉም ቀጠናዎች እና ብሎኮች ላይ የጽዳት ንቅናቄዎች የተደረጉ እና ቆሻሻ ልየታ ዙሪያ ለንቅናቄ ተሳታፊዎች መልዕክት እንዲሁም እያንዳንዱ ነዋሪ 5 ሜ.ራ ማጽዳት እንዳለበት የግንዛቤ ስራዎች እና መልዕክቶች ተላልፈዋል።

Photos from Arada wereda five cleansing and Beauty office's post 10/05/2026

በአራዳ ክፍለ ከተማ ወረዳ 5 ፅዳትና ውበት ፅ/ቤት በደረቅ ቆሻሻ መሰብሰብና ማጓጓዝ ቡድን በይደምቃል ወርቅነሽና ጓደኞቻቸው የህብረት ሽርክና ማህበር በአራዳ ፍትህ ሚኒስትር ፍ/ቤት ጎን የክፍለ ከተማ ደጋፊዎች በተገኙበት በዚህ መልኩ ተፀድቷል።

Photos from Arada wereda five cleansing and Beauty office's post 10/05/2026

በአራዳ ክ/ከተማ በወረዳ 5 ጽዳትና ውበት ጽ/ቤት ቀን 2/09/2018 ዓ፡ም / ከሺያጭ ቡሀላ /ለ2ኛ ዙር / 8ኛ መደብ ተሰርቷል በተጨማሪ የጽዳት ዘመቻ አድርገዋል::

Photos from Arada wereda five cleansing and Beauty office's post 11/04/2026

በአራዳ ክ/ከተማ ወረዳ-05 ጽዳት እና ውበት አስተዳደር ጽ/ቤት በቀን 03/08/2018ዓ.ም "ደረቅ ቆሻሻ የሀብት ምንጭ እንጅ የጎርፍ አደጋ ስጋት ሊሆን አይገባም!" እና "የፋሲካ በዓልን በጽዱ አራዳ!" በሚል መሪ ቃል በክ/ከተማ ደረጃ የቅዳሜ ብሎክ የአንድ ማዕከል የጽዳት ንቅናቄ በቀጠና 04/1 3ኛ ፖሊስ ኮንዶሚኒየም ግቢ የተደረገ ሲሆን በጽዳት ንቅናቄውም ላይ የከተማ ደጋፊ ባለሙያዎች፣ የክ/ከተማ ጽዳት ስራዎች አስተባባሪ ፣ ቡድን መሪዎች፣ የጽዳት ስራዎች አስተባባሪ፣ ቡድን መሪዎች፣ የጽ/ቤት ባለሙያዎች እና የቀጠና ደጋፊ ባለሙያዎች በተገኙበት የጽዳት ንቅናቄ የተደረገ ሲሆን ደረቅ ቆሻሻ ልየታ፣ በእርድ ተረፈ ምርት አወጋገድ ዙሪያ ግንዛቤ የማስጨበጥ ስራ በአቶ በላይ ወርቅነህ ተሰርቷል። በተጨማሪም በሁሉም ቀጠናዎች እና ብሎኮች ላይ የጽዳት ንቅናቄዎች የተደረጉ እና ቆሻሻ ልየታ ዙሪያ ለንቅናቄ ተሳታፊዎች መልዕክት እንዲሁም እያንዳንዱ ነዋሪ 5 ሜ.ራ ማጽዳት እንዳለበት የግንዛቤ ስራዎች እና መልዕክቶች ተላልፈዋል።

Want your business to be the top-listed Government Service in Addis Ababa?

Click here to claim your Sponsored Listing.

Location

Website

Address

Addis Abeba Piyassa, Gedam Sefer
Addis Ababa