የኢትዮጵያ ሙስሊሞች ድምፅ

የኢትዮጵያ ሙስሊሞች ድምፅ

Share

voice of ethiopian muslims

01/06/2026

የቤተ ክርስቲያኗ ታጣቂዎች ሞዕ ተዋህዶ ፋኖዎች እናት ፓርቲ ቅቡልነት እንደሌላት ሲያረጋግጡ አትምረጡ የሚል ዛቻ እና ቅስቀሳ ቢያስተጋቡም ህዝቡ በነቂስ ወጥቶ ይበጀኛል ያለውን መርጧል።

31/05/2026

ነፃነት እና እኩልነት ፓርቲ✅
ብልፅግና ✅
ሀገራችን ኢትዮጵያ ውስጥ ሁለት ትክክለኛ ተፎካካሪዎች አሉ ከሁለቱ አንዱን ይምረጡ !!

31/05/2026

የኢትዮጵያ ሙስሊም ሆይ በነገው ምርጫ ነፃነት እና እኩልነት ፓርቲን አልያም ከነግድፈቱም ቢሆን ብልፅግናን በመምረጥ ታሪካዊ ሀላፊነትህን ትወጣ ዘንድ ጥሪያችንን እናቀርባለን።

30/05/2026

ክልል 3 ላይ ሙስሊሙ በብዝሀነቱ ልክ ስልጣን ላይ መወከል አለበት። !!

27/05/2026

በተለምዶ አማራ ክልል ተብሎ የሚጠራው ክልል 3 የሙስሊሙ ብዛት ከአጠቃላይ የክልሉ ህዝብ 40% ቱን እንደሚሸፍን ዛሬ አረጋግጠናል። ኢድ ሙባረክ❤️

Photos from የኢትዮጵያ ሙስሊሞች ድምፅ's post 23/05/2026

የሀጅ ጉዞ የዘንድሮው ይለያል ማሻ አላህ
መታደላቸው እኛንም አላህ ይወፍቀን 🌸

23/05/2026

ቡርሃን በጣም የማከብረው፣የምሳሳለት ጀግና ነው። በግሌ እሱን ለመተቸት የሞራልም ሆኑ የስብዕና ልዕልና የለኝም። ለቡርሃን ያለኝ ውደታና አክብሮት የማይቀየር የማይጠወልግ ነው። ያደነኩት ያከበርኩት እንደ ሰብዓዊነትና የሞራል ከፍታው ስለሆነ። ሲባዛ ትህትናና ቅንነቱንም ጭምር። ከውደታ የመጣ ፍርሃቴን አንፀባርቂያለሁ ።በተረፈ የማናችንነም መጨረሻ በአላህ ላይ እና በእዝነቱ ላይ ነው። ጣት የመቀሳሰር ጉዳይ አይደለም። ከሰዎች የወደድነውን ወደን ያልወደድነውን ስንተው ትህትና ያስፈልገናል ከኔ ጀምሮ። እውነትም ድንቁርና ያስፈራል። ያስጨንቃል። አንዱንም መገለጫ ማንፀባረቅ በራሱ ሲበዛ አስፈሪና አሳሳቢ ነው። እሱ የገለፀው ድንቁርና ላይ የማይስማማ ይኖራል ብሎ ለማሰብ ይቸግረኛል። ለመሆኑቡርሃንን ፍቅራችንን ገልፀንለት እናውቅ ይሆን አድንቀነው አክብረነዋልስ ? የሚገባውን እውቅናስ ሰጥተነዋል? እኔ ለሱ ያለኝ ፍቅር አይቀንስም እሱ አሁን ያለውም ለዛ እስካልተቀየረ ድረስ። እሱ የምወድለትን ስብዕናና የሞራል ከፍታው እስካላጣ ድረስ። እሱን የማግለል ፣የማራቅና የማጣጣል አካሄድ ላይ መቸም አልስማም። እሱ የእውነት የእምነትና የጌታው ጥርጣሬ ቢኖረው እንኳ አላህ እንድመራው እንድያግዘው በዱዓየ አስበዋለሁ( ቢሆን እንኳ የምትለዋን ያዙልኝ) ከዛ ውጭ አላህ የሰጠውን የመጠየቅ፣ የመምረጥና የፈለገውን የመከተል መብቱን ለመንፈግ የምጋጋጥ ጨቋኝም ሆነ አምባገነን አይደለሁም። አላህ ሁላችንንም በመንገድህ ፣በእውነትህና በእዝነት ምራን። የሁላችንንም መጨረሻ አስተካክለው። በእዝነትና በፍቅር የሚጠራሩ እንጅ በቲቢትና በኩራት የሚጠራሩ ከማርገብ ይልቅ ከሮ እንድበጠስ ከሚጋበዙም እንዳታደርገን🤲🤲🤲🤲

21/05/2026

ቤተ ክርስቲያን የመሸገው ፋኖ ተብየ የቤተ ክርስቲያኗ ጦር ነው እንግዲህ ለአማራ ህዝብ እታገላለሁ በማለት የሚሰክሰን 😀😀😀

17/05/2026

በአሁኑ ጊዜ ማርያም ኢትዮጵያ ብትመጣ በአለባበሷ ምክንያት አክሱም መኖር ወይም አዲስ አበባ ዩኒቨርሲቲ መማር እንዳትችል መከራወች ይበዙባት ነበር ! !

Photos from የኢትዮጵያ ሙስሊሞች ድምፅ's post 17/05/2026

ከሁለቱ የትኛው ነው ሃይማኖተኝነት የሚገልጸው አለባበስ? ለቅድስና የትኛው ይጠጋል? ታድያ ይከልከል ቢባል የትኛው ነው መከልከል የሚገባው?

ነገር ግን በሃይማኖተኝነትና ቅድስና ስም በትግራይ ክልል በአፓርታይዷ ከተማ እየሆነ ያለው ፍጹም በተቃራኒው ነው። በከተማዋ መወገዝ የሚገባው አለባበስ እየተወደሰ፣ መወደስ የሚገባው እየተወገዘ ይገኛል። መወገዝ ብቻ አይደለም ሙስሊሙን ከትምህርት አስቀርቷል። ብዙ እህቶቻችን በቁጥብ አለባበሳቸው ምክንያት ከትምህርት ገበታ ተከልክለዋል። ሃይማኖታችን የትግራይ ኦርዶክስ ነው የሚሉን የአፓርታይዷ ከተማ ቀሳውስት የእነሱ መጽሐፍ ከሌላው የተለየ ይሆን ብለን እንድንጠይቅ ግድ ሆኗል። ዝሙትን፣ መራቆትን፣ ጭፈራን፣ ስካርን የማይጠየፍ በተቃራኒው ሙሉእ ውብ አለባበስን፣ ሓያእ/እፍረትን፣ ቁጥብነትን የሚከለክል ምን ሃይማኖትና ቅድስና ነው?

እርግጥ የትም ዓለም ኦርቶዶክስ ነኝ ያለ ሁሉ አንድ ዓይነት ነው ትሉን ይሆናል። አይመስለኝም። ከሆነ ግን ኦርቶዶክስ በአፓርታይዷ ከተማ ህልውናው አጥቷል። ሙቷል። የእናንተ ትግበራው ይቅር በሌላው እንኳ በቀሳውስቱ ጭምር በእጅጉ የሚወገዘውና የሚጠላው ቤተክርስትያኗ እመራበታሎህ የምትለው የመጽሐፏ ትእዛዝ ነው። የመጽሐፍ ቅዱስን ትእዛዝ በተቃራኒው የምትፈጽም ቤተክርስትያን ነው በአፓርታይዷ ከተማ ያለችው። ታድያ እውነታው ይህ ከሆነ ቤተክርስታያኗ ግንብ ብቻ እንጂ ከዚህ ያለፈ ሌላ ምን ትርጉም አላት?

Want your business to be the top-listed Government Service in Adis?

Click here to claim your Sponsored Listing.

Location

Telephone

Website

Address

Adis