15/05/2026
በሀላባ ዞን አቶቲ ኡሎ ወረዳ ግብርና ጽ/ቤት
ይህ የአቶቲ ኡሎ ወረዳ ግብርና ጽ/ቤት ትክክለኛ የፌስቡክ ገጽ ነው።
👇
https://www.facebook.com/profile.php?id=100063768986102
15/05/2026
15/05/2026
15/05/2026
በሀለባ ዞን በአቶቲ ኡሎ ወረዳ የግብርና ጽ/ቤት!!!
ግንቦት 7/2018 ዓ/ም
የአቶቲ ኡሎ ወረዳ የግብርና ጽ/ቤት የብሮ መናጅሜንትና የ21ዱ የቀበሌ የእንስሳት ጤና በለሙየ በተገኛበት የአስር ወራት ዕቅድ አፈጸጸም ግንገማ ተዳረጎል።
በመድረኩ የእንስሳት ጤና ስረ ህዳት የእንስሳት እርበታ ሁሉም የስረ ሂዳት የአስር ወራት ሪፖርታቸውን በማቅረብ በአፈፃፀሙ የታዩ ጠንካራ ጎኖችን ለማስቀጠልና የታዩ ውስንነቶችን በፍጥነት ለማረም የጋራ አቅጣጫ ተዳርጎል
በመድረኩ ለይ የአቶቲ ኡሎ ወረዳ የግብርና ጽ/ቤት ምትኩል ናየእንስሳት ና ዓሳ ሀብት ልመት ዘርፍ ኋለፍ አቶ ሉሉ ከድር እንዳገለጽት ሁሉም የስረ ሂዳቶች በአፈፆፀሙ የተዩ ጠንከራ ጎኖችን ለመሰቀጠልና የተዩ ውስንነቶችን በፍጥነት ለማረም አቅጠጫ ተሳቶል
09/05/2026
በአቶቲ ኡሎ ወረዳ የልማታዊ ሴፍቲኔት (PSNP) ተጠቃሚ የነበሩ ወገኖቻችንን የኢኮኖሚ አቅም በመገንባት ስራዎች እየተሰራ ይገኛል።
"እጅን ከመዘርጋት ወደ ምርታማነት" በሚል መሪ ቃል በ2018 በጀት ዓመት የቆጠቡትን 50% ቁጠባ መነሻ በማድረግ፣ ተጠቃሚዎችን ራሳቸውን እንዲችሉ የማድረግ ስራ በስኬት እየተከናወነ ይገኛል።
ዛሬ ግንቦት 01/2018 ዓ.ም በ2ኛ ጡቃ ቀበሌ ለሚገኙ የልማታዊ ሴፍቲኔት ተጠቃሚዎች የተለያዩ ግብርና ግብዐት ግዥ ተፈጽሞ ርክክብ ተደርጓል።
የፕሮጀክቱ ፋይዳ የኑሮ ዋስትናን ማረጋገጥ- አርሶ አደሩ የነገ ተስፋው እንዲለምልምና የኢኮኖሚ አቅሙ እንዲጎለብት ያደርጋል።
ከጥገኝነት መላቀቅ- ድጋፍ ጠባቂነትን በማስቀረት የቤተሰብን ብልጽግና በራስ ጥረት መገንባት የሚያስችል መነቃቃት ፈጥሯል።
የእንስሳት ሀብት ልማት በግብርናው ዘርፍ የተሰማሩ ወገኖቻችንን የሀብት ደረጃ ያሳድጋል።
ከእጅ ወደ አፍ - ወደ ምርታማነት በሚል መርህ!
በቁርጠኝነትና በስራ ከድህነት መውጣት እንደሚቻል አርሶ አደሮቻችን በተግባር እያሳዩ ይገኛሉ!
የአቶቲ ኡሎ ወረዳ ግብርና ጽሕፈት ቤት
05/05/2026
በሀላባ ዞን በአቶቲ ኡሎ ወረዳ በጉሩራ ቡቾ ቀበሌ የህብረቱ ቡቾ ህብረት የአባለት ብዘት ወ 136 ሴ 39 ድ 175 አማካኝነት የሚለማ 89 ሄ/ር ክላስተር ዘር የመዝራት መርሃግብር ተካሂዷል
05/05/2026
በሀለባ ዞን አቶቲ ኡሎ ወረደ በያንቦ ቀበሌ በሰፈቶ ብልፅግና ህብረት የቦቆሎክለስታር የዘር መዝረት ፕሮግረም በዘሬ ቀን የተከሄደ ስሆን በወሸርምኔ ቤተሰብ የምለመው የቦቆሎ ክለስተር ለይ የተሰተፍ አበለት ወንድ 78 ሴት14 ድምር 92 አበለት የተሰተፍበት 105 ሄ/ር የቦቆሎ ሰብል የተዘረ ስሆን በዘር ፕሮግረሙ ለይ የወረደ አመረር የቀበሌ በለሙያዎችና የቀበሌ በለድርሸ አከለት በተገኙበት ተዘርቷል።
03/05/2026
በሀላባ ዞን በአቶቲ ኡሎ ወረዳ በአትክልትና ፍራፍሬ ልማት ዘርፍ ውጤት ለመምጣት በልዩ ትኩረት እየተሰራ መሆኑ ተገለፀ
**************
(ሚያዝያ፣25/2018 ዓ.ም)ጉባ አቶቲ ኡሎ መንግስት ኮሚዩኒኬሽን
በሀላባ ዞን በአቶቲ ኡሎ ወረዳ በአትክልትና ፍራፍሬ ልማት ዘርፍ ከፍተኛ ውጤት ለማስመዝገብና የአርሶአደሩን ተጠቃሚነትን ለማረጋገጥ በወረዳው በልዩ ትኩረት እየተሰራ መሆኑን የወረዳው ግብርና ጽ/ቤት አስታወቀ።
በዛሬው ዕለት በግርሜ ቀበሌ የአርሶአደሩን ተጠቃሚነት ለማረጋገጥ የተከናወኑ ተግባራት ፍሪያማ እየሆኑ መሆናቸውን ምልከታ ተደርገዋል።
በወረዳው የሚለማው ይህ የፍራፍሬ ምርት ገበያን ለማረጋጋት ከፍተኛ አስተዋፅኦ ያበረክታል ተብሏል ።
በሀገራችን መልማት የሚችል ሰፊ መሬትና ውሃ ስለሚገኝ በቁርጠኝነት መሠራት እንደሚገባ ተገልጸዋል ።
በምልከታው ላይ የአቶቲ ኡሎ ወረዳ ም/አስተዳዳሪና ግብርና ጽ/ቤት ሀላፊ አቶ ገመዳ ሄለሞ፣የአቶቲ ኡሎ ወረዳ ብልጽግና ፓርቲ ምክትልና አደራጃጀት ዘርፍ ሀላፊ አቶ ባህረዲን ሪቦ ተገኝተው በግርሜ ቀበሌ ተመልክቷል።
የአቶቲ ኡሎ ወረዳ መንግስት ኮሚዩኒኬሽን ጉዳዮች ጽ/ቤት ዘግቧል !!
29/04/2026
በሀላባ ዞን አቶቲ ኡሎ ወረደ የመደበኛ በልግ የዘር ተግበር በክለስተር የመዘረት ተግበር በሁሉም ቀበሌያት ተጠናክሮ እየተዘረ ስሆን በዘሬ ቀንም በፈልቃ በመጀና በ1ኛ ሀንሸ ቀበሌያት የቦቆሎ የዘር ተግበር በክለስተር አደረጀጀትን መሰረት በመድረግ የተሰረ መሆኑን የወረደው ግብርና ጽ/ቤት አስተወቀ!!
Click here to claim your Sponsored Listing.
Location
Category
Contact the business
Telephone
Website
Address
Alaba K'ulito
093076
