Bure Twon Trade industry and market development office

Bure Twon Trade industry and market development office

Share

Marie

Photos from Bure Twon Trade industry and market development office's post 15/01/2021

በቡሬ ከተማ የተገነባው የአቶ በላይነህ ክንዴ የዘይት: የሰሊጥ ማቀነባበሪያ :የሳሙና እና የኘላስቲክ ፋብሪካ ስራ መጀመሩን በአካል በመገኘት ከቡሬ ከተማ የንግድ ማበረሰብ የተውጣጡ ነጋዴዎች እና የንግድና ገበያ ባለሙያወች በፋብሪካ ባለሙያዎች አሰራር የአመራርት/ ቅደም ተከተሉ ገለጻ እየተደረገላቸዉ ጉብኝት አደረጉ። ሌሎችም ከከተማ አስተዳድሩ ቦታ የተቀበላችሁ ባለሀብቶች ወደ ስራ ብትገቡና ከተማችንን ማልማት ብትቸሉ መልካም ነው።

25/12/2020

ለቡሬ ከተማ አስተዳድር ነጋዴዎች በሙሉ የንግድ ፈቃድ የሚታደሰዉ ከ ሐምሌ 1 እስከ ታህሳስ 30 መሆኑ ይተወቃል ስለዚህ ለ 2013 በጀት አመት ፈቃዳችሁን ያላደሳችሁ ነጋዴዎች የላችሁ ጊዜ አጭር በመሆኑ ፈዳችሁን እድታድሱ እናሳስባለን።

Want your business to be the top-listed Government Service in Amhara Region?

Click here to claim your Sponsored Listing.

Location

Telephone

Website

Address

Amhara Region