Arba Minch Dil Fana Primary Hospital

Arba Minch Dil Fana Primary Hospital

Share

የቀድሞው አርባ ምንጭ ጤና ጣቢያ ስሆን ግንቦት 06/2013 ዓ.ም ሆስፒታል ሆነ

Photos from Arba Minch Dil Fana Primary Hospital's post 08/08/2024

የድል ፋና የመጀመሪያ ደረጃ ሆስፒታል የድንገተኛ ጊዜ ምላሽ ኮሚቴ በሆስፒታችን እና በአቅራቢያው የወባ ወረርሽኝ ያለበትን ሁኔታ በቀን 2/12/2016

11/09/2023

መላው የኢትዮጵያ ህዝብ፣ መላው ቤተሰቦቼ እና በየጊዜው አብራችሁኝ የሰራችሁ የሥራ ባልደርቦቼ እንዲሁም በየደረጃ አብራችሁኝ የተማራችሁ የክፍል ጓደኞቼ እንኳን ለአዲሱ አመት በሰላም አደረሳችሁ።

05/07/2022

ሆስፒታላችን በቀጣዩ ዓመት በተሻለ ደረጃ ሕዝባችንን ለማገልገል የምያስችሉ ሁኔታዎችን ማመቻቸት እያጠናቀቀ ነው።

Photos from Arba Minch Dil Fana Primary Hospital's post 16/05/2022

የድል ፋና የመጀመሪያ ደረጃ ሆስፒታል የ90 ዕቅዱን የመጀመሪያ 30 ቀናት አፈፃፀም ገምግሟል። በዚህም የታዩ ጠንካራ ነገሮችን ለይቶ ጉድለቶች ላይ አቅጣጫ አስቀምጧል።

Photos from Arba Minch Dil Fana Primary Hospital's post 05/05/2022

አገልግሎቱ እያስፋፋን ነው

Photos from Arba Minch Dil Fana Primary Hospital's post 29/04/2022

የድል ፋና ሆስፒታል የሠራተኞችንና በጋራ ለመስራት የሚፈልጉ ስፖርት አፍሪቃውያን ጤንነት ለመጠበቅ የጤና ቡድን አቋቋሟል። በዚህም በጋራ ለመስራት የሚፈልጉ ስፖርት ወዳጆች ዘወትር ሰኞና አርብ ከ10:30 ጀምሮ አርባ ምንጭ መምህራን ትምህርት ኮሌጅ እየመጡ በጋራ እንድሰሩ ይጋብዛል።

Photos from Arba Minch Dil Fana Primary Hospital's post 11/04/2022

ድል ፋና የመጀመሪያ ደረጃ ሆስፒታል በደቡብ ክልል ልዩ ልዩ ሻምፒዮና ውድድር መሳካት ላበረከተው አስተዋጽኦ ምስጋና ቀርቦለታልደ

11/04/2022

ሆስፒታላችን ከጊዜ ወደ ጊዜ የምርመራና የሕክምና አገልግሎቶችን በማሻሻል በአጭር ጊዜ ውስጥ ወደ አጠቃላይ ሆስፒታል ደረጃ ለማደግ ያለው ዕድል እያፋጠነ ይገኛል።

Photos from Arba Minch Dil Fana Primary Hospital's post 17/03/2022

የግልፅ ጨረታ

13/12/2021

የድንገተኛ ሕክምና ክፍል ግንባታ

Want your business to be the top-listed Government Service in Arba Minch'?

Click here to claim your Sponsored Listing.

Location

Telephone

Address

Arba Minch'