Arbaminch city spatial plan

Arbaminch city spatial plan

Share

This page is entended to make people aware of urbanization concepts

17/11/2025

Celebrating my 3rd year on Facebook. Thank you for your continuing support. I could never have made it without you. 🙏🤗🎉

12/09/2025

የአማራም የኦሮሞም የትግራይም የለሎችም ክብር በተከበረች እንጂ በተዋረደች ኢትዮጵያ ውስጥ አይገኝም ኢትዮጵያ ወደ ላይ ትውጣ እንጂ በግለሰቦች እውቅና ጉዳይ አንክራከር

04/08/2025

ከተሞች የሀገራት የኢኮኖሚ ሞተሮች ናቸው። ስለዝህ የእድገት ጤንነታቸውን በመሠረተ ልማት አቅርቦት ማከም ያስፈልጋል።

29/07/2025
29/07/2025

አርባምንጭ እና ሶዶ ከተማ የሚያገናኝ ፈጣን መንገድ ተገንብቶ አርባምንጭ ሰርቶ የዋለ ሶዶ: ሶዶ ሰርቶ የዋለ አርባምንጭ ስያድር ይታየኛል። እናንቴ ምን ይታያችኋል?

24/06/2025

ትኩረትህን/ሸን በውጭው ጦርነት ወይም ኑሮ ውድነት ላይ አታድርግ/ጊ መጀመሪያ በውስጥህ/ሽ ያለውን የህይወት ጦርነት አሸንፍ

22/09/2024

እግዚአብሔር የሚጠላቸው ስድስት ነገሮች አሉ፡፡ የሚጸየፋቸውም ሰባት ናቸው፡፡
እነርሱም፡- ትዕብተኛ ዓይን፣ ሐሰተኛ ምላስ፣ንጹህ ደም የሚያፈሱ እጆች፣ክፋትን የሚያውጠነጥ ልብ፣ወደ ክፋት የሚቸኩሉ እግሮች ፣ በውሸት ላይ ውሸት የሚጨምር ሐሰተኛ ምስክር፣ በወንድማማቾች መካከል ጠብን የሚዘራ ሰው፡፡
መልካም በአል!!!!!!!!

22/09/2024

ዮ-ማስቃላ የጋራ ትርክት አካልና ማሳያ ስለሆነ በጋራ በሚያሰባስቡን እንደ ዮ-ማስቃላ አይነት በዓላት የወል ትርከቶቻችን ማጠናከሪያና ለአንድነታችን ማጽኛ አርገን ልንጠቀምበት ይገባል ሁሉም የጋሞ ደረዎች ልዩነት እንደ ውቤት በመቀበል በአንድነት ላይ ያለ ፉክክር(የፉክክር ቤት ሳይዘጋ ያድራልና) በመሥራት ማህበራዊና ኢኮኖሚያዊ ለውጥና እድገት ማምጣት ላይ ትኩረት ተደርጎ ልሰራ ይገባል ይህም ለሀገራዊ እድገት ከፍተኛ ምና ይጫወታል፡፡
ሃሹ ጋትስ!!!!!!

Want your business to be the top-listed Government Service in Arba Mintch?

Click here to claim your Sponsored Listing.

Location

Telephone

Website

Address

Arba Mintch