Dr. Demissie Admasu Chemo

Dr. Demissie Admasu Chemo

Share

Gamo Zone Chief Administrator

Photos from Dr. Demissie Admasu Chemo's post 31/05/2026

የጥሞና ጊዜ የመጨረሻ ቀን ምሽት ላይ ሆነን የሙሽሪት አርባምንጭን የኮርደር ልማት በእግራችን ተዘዋውረን ሲንጎበኝ
ግርምት የፈጠረብን የከተማችን ነዋሪዎች እንዲሁም ቱርስቶች በዋናው መንገድ ግራና ቀኝ ሲዝናኑ ስናይ እጅግ ደስ ብሎናል።

በመጨረሻም በዞናችን ፓርቲ ጽ/ቤት ግቢ በተዘጋጀው የቡና ቅጠል፣ ኤንገሬ ቦዬ ስኳር ድንች በዳጣ እራት ተጋበዝን።

የኢፌዲሪ ህዝብ ተወካዮች ምክር ቤት ዋና አፌ ጉባኤ ክቡር አቶ ታገሰ ጫፎ፣ የክልላችን ፕረዝዳንት ክቡር አቶ ጥላሁን ከበደና ሌሎች ከፍተኛ አመራሮቻችን ተገኝተዋል።

29/05/2026

በጥሞና ጊዜ ጀልባችንን ይዘን ወደነጭ ሳር ብሔራዊ ፓርክ የሜዳ አህያና ውብ ተፈጥሮ ለማድነቅ ፈቀቅ ብለናል።

የጋሞ ልማት ማህበራችን ሁሌም ቀዳሚ!
Visit Gamo!

Photos from Dr. Demissie Admasu Chemo's post 29/05/2026

በጥሞና ጊዜ ጀልባችንን ይዘን ወደነጭ ሳር ብሔራዊ ፓርክ የሜዳ አህያና ውብ ተፈጥሮ ለማድነቅ ፈቀቅ ብለናል።

የጋሞ ልማት ማህበራችን ሁሌም ቀዳሚ!
Visit Gamo!

Photos from Dr. Demissie Admasu Chemo's post 27/05/2026

በአርባ ምንጭ ዙሪያ ደጋ ሻራ ቀበሌ

ከጊላ ተራራ ስር እዶ ገበያ ላይ ሆነን የአያታችን መንደር ሚሎን ጎበኘን። ያኔ ድሮ የነበረውን የማህረሰቡን ፍቅርና ህብረት አስታወሰኝ።

መልካም ምሽት!

Photos from Dr. Demissie Admasu Chemo's post 27/05/2026

ሌላኛው የህዝብ ማዕበል በጨንቻ ምርጫ ክልል

እኛ ካለን መረዳት በላይ ህዝባችን ለፓርቲያችን ያለውን አጋርነት በተግባር በሰልፍም አረጋገጡልን። እናመሠግናለን!!!

የአፕል የወተት የእንሰት የድንችና የሽመና ጥበብ ምድር ጨንቻ !!

የስንዴ ነዶ እንምረጥ!!

Photos from Dr. Demissie Admasu Chemo's post 27/05/2026

ጋሞ ዞንን የወተት ሐይቅ የቅቤ ተራራ የማድረግ ራዕይ አንግቦ የተነሳው ያላ የወተት ማቀነባበሪያ ፋብሪካ ተመረቀ።

ርዕሰ መስተዳድር ጥላሁን ከበደ በአርባ ምንጭ ከተማ ከ75 ሚሊዮን ብር በላይ ካፒታል የተገነባ "ያላ የወተት ማቀነባበሪያ" ፋብሪካን መርቀው ከፍተዋል።

ያላ የወተት ማቀነባበሪያ" ፋብሪካ በቀን 24 ሺህ ሊትር ጥራት ያለው ወተት የሚያቀነባብር ከመሆኑም በላይ ለ150 ዜጎች ቋሚና ጊዜያዊ የስራ ዕድል መፍጠሩንና ከ5 ሺህ በላይ የሚሆኑ አርሶ አደሮች በእሴት ሰንሰለት ተጠቃሚ የሚያደርግ መሆኑን ተገልጿል።

ፋብሪካው ፓስቸራይዝድ ወተት፣ ተፈጥሮዓዊ እርጎ፣ የፈረንጅ አይብ፣ ክሬምና ባህላዊ አይብ እንደሚያመርትም ተገልጿል።

Photos from Dr. Demissie Admasu Chemo's post 26/05/2026

መገረምና መደነቅ በህዝብ ማዕበል!!

የፓርቲያችን ብልጽግና ዞናዊ የምርጫ ቅስቀሳ ማጠቃለያ የህዝብ ማዕበል ከሁሉም መዋቅራችን የብልጽግና ቤተሰብ አባላት በዞናችን መዲና በሙሽሪት አርባምንጭ ከተማ ለተገኛችሁ ታላቅ ምሥጋና አቀርባለሁኝ።

የስንዴ ነዶ የምርጫ ምልክታችንን እንምረጥ!!

Photos from Dr. Demissie Admasu Chemo's post 25/05/2026

ህዝቡ ብልጽግና በተግባር ተፈትኖ ውጤታማ ፓርቲ መሆኑን በድጋፉ አሳይቶናል። እናመሠግናለን!!

የቁጫ ምርጫ ክልል ማጠቃለያ

Photos from Tilahun Kebede's post 25/05/2026
Photos from Dr. Demissie Admasu Chemo's post 25/05/2026

ብርብር በለውጥ ጎዳና

የብርብር ከተማ አስተዳደር የማዘጋጃቤታዊ አገልግሎት በማዘመን ከክልሉ ፈርጅ 3 ከተሞች ቀዳሚ ሆነ።

ቀጥለንም በአጭር ጊዜ ተገንብቶ ለአገልግሎት የበቃውን የገቢና ፋይናንስ ጽ/ቤት ህንጻ አስመርቀን የመሶብ አንድ ማዕከል አገልግሎት ህንጻ ስራ አስጀምረናል።

Want your business to be the top-listed Government Service in Arba Mintch?

Click here to claim your Sponsored Listing.

Location

Address

Arba Mintch