03/06/2026
የጥምረቱ ምስክርነት
የአዲስ አበባ ከተማ ምክር ቤት ዋና አፈ ጉባኤ
Speaker of the Addis Ababa City Council
03/06/2026
የጥምረቱ ምስክርነት
የሀገርን አሁናዊ ነባራዊ ሁኔታ ማዕከል ያደረገ፣ በራስ አቅምና በመላ ሕዝብ ተሳትፎ የዴሞክራሲ ስርዓት ልምምዱን ወደተጨማሪ ከፍታ ያሳደገ ምርጫ!
ሌላኛው የኢትዮጵያ ታሪክ ገጽ!
"የኢትዮጵያ ህዝብ በፅናት ራሱን ሆኗል፣ ታሪክ ፅፏል፣ ተምሳሌት የሆነ ህዝብ ሊኮራ ይገባል!"~ ከንቲባ Adanech Abiebie- አዳነች አቤቤ
03/06/2026
የኢትዮጵያ ሴቶች ተጠቃሚነታቸውን አጠናክሮ ማስቀጠል የሚችል መሪ ለመምረጥ ያደረጉት ተሳትፎ እጅጉን የሚደነቅ ነው።
ይህም ባለፉት ዓመታት የተሠጣቸው ትኩረትና በማህበራዊ፣ ኢኮኖሚያዊና ፖለቲካ ዘርፎች አካታች ልማትን እውን በማድረግ ሁለንተናዊ ብልጽግናን ለማረጋገጥ ከቃል እስከ ተግባር የተወሰዱ የሥርዓት ስብራትን ያረቁ ጥረቶች ፍሬም ነው።
ምርጫቸው የዘርፉን ስኬቶች የሚያስቀጥል ብቻ ሳይሆን እያደገ የመጣውን የውሳኔ ሰጪነትና የመሪነት ሚናቸውን በተጨማሪ እርምጃ ከፍ የሚያደርግ እንደሚሆን ጽኑ እምነት አለኝ።
ባለፉት የለውጥ ዓመታት በተለይ በየደረጃው የምንገኝ ሴት አመራሮች ይህ እውን ይሆን ዘንድ ያደረግናቸው ጥረቶች ለውጤት እንደበቁ ይሰማኛልና ሁላችንም ሴቶች እንኳን ደስ አለን እላለሁ‼
ነገ ለኢትዮጵያና ለኢትዮጵያውያን ብሩህ ነው‼
English
03/06/2026
EU's officially commends all parts for their effort and contribution for Ethiopia's successful 7th general election!
03/06/2026
"በሀገር በቀል እዉቀት ፣ በህዝብ እና በመንግስት ትብብር የተገኘ ድንቅ ውጤት !"
ሌላኛው የ"ቃልን በተግባር" ማሳያ
02/06/2026
“Ethiopia’s Election process is peaceful, credible, and orderly,” and no irregularities observed.