23/06/2026
ለጅቡቲ የኢትዮጵያ ኮሚኒቲ ትምህርት ቤት ግንባታ ፕሮጄክት ድጋፍ ተደረገ።
==============
በዱባይ እና ሰሜን ኤምሬቶች ነዋሪ የሆኑ ኢትዮያዊት ወ/ሮ ፍራንክሊን አይሶን ለጅቡቲ የኢትዮጵያ ኮሚኒቲ ትምህርት ግንባታ ፕሮጄክት የ5000 ድርሃም ወይም 240,000 ብር የሚገመት የገንዘብ ስጦታ አበረከቱ።
ወ/ሮ ፍራንክሊን ድጋፉን ያደረጉት በቅርቡ በዱባይ በተዘጋጀው “የመደመር ከድንበር ባሻገር” ፕሮግራም ላይ ለጅቡቲ የኢትዮጵያ ኮሚኒቲ ትምህርት ግንባታ ፕሮጄክት ቃል በገቡት መሰረት ነዉ። በዚህም መሰረት የ4000 ድርሃም እና በዕለቱ ለትምህርት ቤቱ ግንባታ የተዘጋጀውን 5 የመደመር መጻሓፍት በ1000 ድርሃም በመግዛት በአጠቃላይ 5000 ድርሃም በቆንስላ ጄነራል ጽ/ቤት በአካል ተገኝተዉ አበርክተዋል።
በዱባይ እና ሰሜን ኤምሬቶች የኢፌዲሪ ቆንስል ጄነራል ክቡር አቶ ዘሪሁን መገርሳ ኢትዮጵያዊቷ በጎ ፈቃደኛ ላደረጉት ድጋፍ በማመስገን፣ የምስጋና ሰርቲፍኬት አበርክተውላቸዋል። በቀጣይም ቆንስላ ጄነራል ጽ/ቤቱ ከመሰል በጎ ፈቃደኛ ዜጎች ጋር ተቀራርቦ ለመስራት ዝግጁ መሆኑን ገልፀዋል።
23/06/2026
ፓስፖርታችሁ ታድሶ የመጣላችሁ ዜጎቻችንን ይመለከታል፤
======================
ስማችሁ ከዚህ በታች የተገለፀው ዜጎቻችን፤ ፓስፖርታችሁ ታድሶ የመጣ በመሆኑ በማንኛውም የስራ ቀንና ሰዓት በቆንስላ ጽ/ቤታችን በአካል በመቅረብ ፓስፖርታችሁን መውሰድ የምትችሉ መሆኑን እንገልፃለን።
20/06/2026
7ኛዉ ሀገራዊ ምርጫ በስኬት መጠናቀቁን ተከትሎ የቅድመ ምርጫ፣ በምርጫ ወቅት፣ ድህረ-ምርጫ ሁኔታን አስመልክቶ በዱባይ ቆንስላ ጄነራል ጽ/ቤት ዉይይት ተካሂዷል።
በመድረኩ ላይ በዱባይና በሰሜን ኤምሬቶች የኢፌዲሪ ቆንሱል ጄኔራል ክቡር አቶ ዘሪሁን መገርሳ የመነሻ ጽሑፍ በማቅረብ ዲፕሎማቶችና ሰራተኞችን አወያይተዋል።
የዉይይቱ ትኩረት ደግሞ በክቡር ጠቅላይ ሚኒስተር ዶ/ር አብይ አህመድ መሪነት በኢትዮዽያ እየተካሄደ ያለዉን ሁሉን አቀፍ እድገት ለማስቀጠል እና ሀገራዊ ትልሞችን ለማስፈጸም በቀጣይ ከእያንዳንዱ ዲፕሎማትና ሰራተኛ የሚጠበቁ ኃላፊነቶች ላይ ሰፊ የሀሳብ ልዉዉጥ በማድረግ በቆንስላ ጄነራል ጽ/ቤት እና በኮሚዩኒቲ ጽ/ቤት የተጀመሩ የለዉጥ ስራዎችን በቁርጠኝነት ማስቀጠል እንደሚገባ ተሰምሮበታል።
Zerihun Megersa Jimma
MFAEthiopia Amharic የውጭ ጉዳይ ሚኒስቴር
19/06/2026
Today H.E. Mr. Zerihun Megersa, Consul General of the Federal Democratic Republic of Ethiopia in Dubai and Northern Emirates met Mr. Sheeraz Hasan for a discussion over feedback of the recent trip to Ethiopia.
Mr. Sheeraz Hasan expressed his excitement about the dedication of H.E. Prime Minister Abiy Ahmed Ali , Ethiopia’s natural beauty, hospitality and development journey.
The two sides discussed ways to boost the partnership between Dubai.News, AbuDhabi.News, Hollywood.AI, Bollywood.AI and Ethiopian Government on how to promote Ethiopian Tourism and Investment.
They agreed to work in collaboration for a better setting the narrative of Ethiopia at global media landscape.
Ethiopia Land of Origins
Zerihun Megersa Jimma
MFAEthiopia Amharic የውጭ ጉዳይ ሚኒስቴር
The Ministry of Foreign Affairs of Ethiopia
Ethiopian Broadcasting Corporation
FBC (Fana Broadcasting Corporate S.C.)
Ethiopian Press Agency /የኢትዮጵያ ፕሬስ ድርጅት/
Ethiopian News Agency
የቱሪዝም ሚኒስቴር-ኢትዮጵያ Ministry of Tourism-Ethiopia
18/06/2026
Consul General visits Museum 1185
=================
H.E. Mr. Zerihun Megersa, Consul General of the Federal Democratic Republic of in Dubai and the Northern Emirates, visited the Museum of Dr. Obaid Al Ketbi in Abu Dhabi, upon invitation extended to him by Colonel Dr. Khalifa Obaid.
The Consul General visited the Museum 1185, named after the officer number of Brigadier General Dr. Obaid Al Ketbi, who was veteran army member of the UAE.
Dr. Obaid Al Ketbi also served as a Member of the Executive Council of the Government of the Emirate of Abu Dhabi (2008-2014) and Ambassador of the UAE to Australia (2015-2018).
During the visit, Consul General Mr. Zerihun Megersa expressed his gratitude for the invitation to visit Museum 1185 and highlighted the existing longstanding relationship between Ethiopia and the United Arab Emirates underscoring the recent visit of Prime Minister Dr. Abiy Ahmed to Abu Dhabi and Dubai at the heightened tension in the region.
As a symbolic gesture of the partnership between the two countries, the Consul General handed over a gift of Arabic Version of “State of Medemer” Book of H.E. Prime Minister Dr. Abiy Ahmed Ali to the Museum 1185.
Museum 1185 consists of multiple components that showcase timeline and history focused on the success not only of an individual but also the UAE and its Leaders.
Zerihun Megersa Jimma
The Ministry of Foreign Affairs of Ethiopia
Office of the Prime Minister-Ethiopia