29/09/2022
ስለሁሉ እግዚአብሔር ይመስገን ለመጪው የት/ት ዘመን 2015 በማእከላችን ውስጥ ከሚኖሩ ልጆች መካከል እድሜያቸው ለ ት/ት የደረሱ 16 ተማሪዎች አስፈላጊው
የት/ት ቁሳቁስ ተሟልቶላቸው እነሆ ትምህርታቸውን ጀምረዋል ።ከጎናችን በመቆም ድጋፍ ያደረጋችሁልንን ሁሉ ከልብ እያመሰገንን
ለልጆቻችን ደግሞ መልካም የት/ት ዘመን እንወዳችኋለን ለማለት እንወዳለን!
01/09/2022
The 3 children who took this year's 8th grade ministry exam all 3 passed with good results.
We are very happy with this Congratulations, we love you❤❤
23/08/2022
welcome To YYB our dear lidaya .We are very glad that you are visiting us. We love you thank you for every thing !❤❤❤❤❤❤
20/08/2022
Happiest birth day eldu and barch!🎂🎂🎂🎂
11/08/2022
እግዚአብሔር በብዙ እየረዳን ዘንድሮም ሲሳይን ለማስመረቅ በቃን እንኳን ደስ አለህ ውድ ልጃችን እንኳን ደስ አለን ሁላችን እግዚአብሔር ይመስገን!
03/07/2022
ኮርተንብሀል ጆን እድግ በልልን❤❤❤
👏👏👏👏
19/05/2022
ይህ የምትመለከቱት ህፃን ግርማ ተሾመ ይባላል።
እድሜው በግምት ከ5-6 አመት ይሆናል ።
ከቤት ወቶ ቤቱ እንደጠፋበት ነው የነገረንበአሁን ሰአት ልጁ አዳማ ከተማ የሚገኝ ሲሆን
የዚህ ልጅ ወላጆች የሆናችሁ ከዚህ በታች ባሉት ስልኮች ደውሉልን
091 041 0298
0911653484
08/02/2022
from christmas celebration pictures.
Late post
18/12/2021
We had a great time Kuriftu Water Park with YYB children and staff .
Thank you God for every thing you have done for us!
22/11/2021
we gad a good saturday at Love and care center addis Abeba Ethiopia