Prosperity Party Kolfe Woreda 03 Branch - ብልጽግና

Prosperity Party Kolfe Woreda 03 Branch - ብልጽግና

Share

This is the official page of Kolfe Keranio Woreda 03 Prosperity Party Office. Stay connected!

Photos from Prosperity Party Kolfe Woreda 03 Branch - ብልጽግና's post 02/06/2026

ኢትዮጵያ መርጣለች ፤ አሸንፋለች!

ብሄራዊ ምርጫ ቦርድ የተደመረ የመራጮች ድምፅ በየምርጫ ጣቢያዎች መለጠፍ መጀመሩን ተከትሎ የኮልፌ ቀራንዮ ወረዳ 03 ነዋሪዎች ውጤቱን እየተመለከቱ ይገኛሉ።

7ኛው ሀገራዊ ምርጫ የኢትዮጵያ ሕዝብ በድምጹ የሚመራውን ሕጋዊ መንግሥት ለማቋቋም ያለው ጉጉት እጅግ በጣም የላቀ መሆኑን ትልቅ አስረጅ ሆኖ በፖለቲካ ታሪካችን ውስጥ ተመዝግቧል።

የፖለቲካ ሀሳብን በሰላማዊ መንገድና በሕዝበ ውሳኔ መዳኘት የሰለጠነ ፖለቲካ ነው።




Prosperity Party Kolfe Woreda 03 Branch - ብልጽግና

Photos from Abiy Ahmed Ali's post 02/06/2026
01/06/2026
Photos from Prospertiy Party Kolfe Keraniyo Sc Branch - ብልፅግና 's post 01/06/2026
Photos from Adanech Abiebie- አዳነች አቤቤ's post 01/06/2026
Photos from Addis Ababa Prosperity Party - ብልፅግና's post 01/06/2026
01/06/2026
Photos from Prosperity Party Kolfe Woreda 03 Branch - ብልጽግና's post 01/06/2026

አዲስ አበባ እየመረጠች ነው!

በኮልፌ ቀራንዮ ክፍለከተማ ወረዳ 03 ወጣቶች ፣ ሴቶች ፣ አረጋዊያን ሌሎችም የተለያዩ የህብረተሰብ ክፍሎች ድምፃቸውን እየሰጡ ይገኛሉ።



Prosperity Party Kolfe Woreda 03 Branch - ብልጽግና

01/06/2026

ኢትዮጵያ እየመረጠች ነው!

ኢትዮጵያ የራሷን የዴሞክራሲ ባህል እየገነባች ነው።

መራጩ ህዝብ ለ7ኛው ጠቅላላ ምርጫ ድምፁን ለመስጠት በድምፅ መስጫ ጣቢያዎች በማለዳው ተገኝተው ድምፁን እየሰጠ ነው።



Want your business to be the top-listed Government Service in Adama?

Click here to claim your Sponsored Listing.

Location

Telephone

Address


Kara
Adama
1000