የቦሌ ክ/ከተማ ብልፅግና ፓርቲ ወጣቶች ሊግ/Bole Sub City Prosperity Party Youth League

የቦሌ ክ/ከተማ ብልፅግና ፓርቲ ወጣቶች ሊግ/Bole Sub City Prosperity Party Youth League

Share

መንገዳችን መደመር መዳረሻችን ብልፅግና

Photos from የቦሌ ክ/ከተማ ብልፅግና ፓርቲ ወጣቶች ሊግ/Bole Sub City Prosperity Party Youth League's post 19/09/2021

ነጩ ፖስታ ጎርፍ ለነጩ ቤተመንግስት ዛሬም በቦሌ ክ፡ከተማ ወረዳ 07ተጠናክሮ ቀጥላል።

Photos from የቦሌ ክ/ከተማ ብልፅግና ፓርቲ ወጣቶች ሊግ/Bole Sub City Prosperity Party Youth League's post 14/09/2021

የኢትዮጵያን ትክክለኛ እውነታ ለዓለም አቀፉ ማህበረሰብ በሚገባ ማሳወቅ ይገባል ተባለ
****************************

የኢትዮጵያን ትክክለኛ እውነታ ለዓለም አቀፉ ማህበረሰብ ለማሳወቅ ሁሉም አካላት የነቃ ተሳትፎ ማድረግ እንዳለበት የቦሌ ክፍለ ከተማ ወጣቶች ተናገሩ፡፡

በክፍለ ከተማው የሚገኙ ወጣቶች “ነጭ ፖስታ ለነጩ ቤተ-መንግሥት” በሚል የኢትዮጵያን ወቅታዊ ሁኔታ ለመግለጽ የፊርማ ማሰባሰብ አካሂደዋል፡፡

በፊርማ ማሰባሰብ ስነ ስርዓቱ ላይ የተሳተፉት ወጣቶች እንደገለጹት አሸባሪው የህወሓት ቡድን ኢትዮጵያን ለማፈራረስ ተልእኮውን በተለያዩ የሀገሪቱ አካባቢዎች እየተገበረ ነው፡፡

ሆኖም ምእራባውያን እውነታውን ላለማቀበል እና በኢትዮጵያ ላይ ጫና ለማሳደር ተግተው እየሰሩ ነው ብለዋል፡፡

“ነጭ ፖስታ ለነጩ ቤተ-መንግሥት” ፊርማ ለአሜሪካ መሪዎች እንዲደርስ የኢትዮጵያ እውነታን በግልጽ ማስረዳት ከሁሉም አካላት በተለይ ከወጣቱ ብዙ ይጠበቃል ብለዋል፡፡

በፊርማ ማሰባሰብ ሥነ ስርዓቱ ላይ በክፍለ ከተማው የሚገኙ 200 የሚጠጉ ወጣቶች ተሳትፈዋል፡፡

በይድነቃቸው ሰማው
በEBC

Want your business to be the top-listed Government Service in Addis Ababa?

Click here to claim your Sponsored Listing.

Location

Telephone

Website

Address


Addis Ababa