19/05/2026
የሀላባ ዞን ገቢዎች መምሪያ
የሀላባ ዞን ገቢዎች መምሪያ
19/05/2026
18/05/2026
የማዕከላዊ ኢትዮጵያ ክልል ገቢዎች ቢሮ እስከ አሁን 21 ቢሊየን ብር ገቢ መሰብሰቡን አስታወቀ የማዕከላዊ ኢትዮጵያ ክልል ገቢዎች ቢሮ እስከ አሁን 21 ቢሊየን ብር ገቢ መሰብሰቡን አስታወቀ፡፡ዘጋቢ ፡ አብደላ በድሩ #ደሬቴድ የቪዲዮና .....
18/05/2026
የደረጃ "ለ" ግብር ከፋዮች ዓመታዊ ግብር የሚከፍሉት በሚከተለው አኳኋን ይሆናል፣
ከተያዘው የግብር ዓመት በፊት ማለትም የ2017 ግብር ዘመን በነበረው የከፈሉትን ግብር 25%(ሃያ አምስት በመቶ) ከሐምሌ ወር መጨረሻ ጀምሮ በሚቆጠር በየሶስት ወሩ የሶስት ወሩ በተጠናቀቀ በ30 (ሰላሳ) ቀናት ውስጥ አስቀድመው መክፈል ይኖርባቸዋል፡፡
በዚህ መሠረት፡-
👉የመጀመሪያ ዙር ክፍያ ጊዜ ከህዳር 01 እስከ 30 ይሆናል፣
👉የሁለተኛ ዙር ክፍያ ጊዜ የካቲት 01 እስከ 30 ይሆናል፣
👉የሶስተኛ ዙር ክፍያ ጊዜ ከግንቦት 01 እስከ 30 ሲሆን በየግብር ዓመቱ ሐምሌ ወር መጨረሻ ሊከፍሉ ከሚገባው ግብር ላይ በየሶስት ወሩ የከፈሉት ተቀንሶ ቀሪውን ይከፍላሉ፡፡
የደረጃ "ለ" ግብር ከፋዮች የሂሳብ መዝገብ መያዝ ግዴታ የለለባቸው ሲሆን በፍቃደኝነት መያዝ ይችላሉ፡፡ የያዙት የሂሳብ መዝገብ ተቀባይነት ካገኘ የሚከፍሉት ግብር በሂሳብ መዝገባቸው ሠንጠረዥ ሐ መሰረት ይሆናል፡፡
ከላይ የተጠቀሰው ቢኖርም ለመጀመሪያ ጊዜ የገቢ ግብር የሚከፍሉ አዲስ ግብር ከፋዮች የመጀመሪያውን የግብር ዓመት በተመለከተ ዓመታዊ ግብር የሚከፍሉት በሚከተለው አኳኋን ይሆናል፤
ሀ) የደረጃ "ሀ" አዲስ ግብር ከፋዮች ዓመታዊ ገቢያቸውን ማስታወቅ ባለባቸው ጊዜ በግብር ዓመቱ ሊከፍሉት የሚገባውን ግብር መክፈል አለባቸው፡፡
ለ) የደረጃ "ለ" አዲስ ግብር ከፋዮች ከሐምሌ 1 ቀን እስከ ሐምሌ 30 ቀን ባለው ጊዜ ዉስጥ ግብሩን መክፈል አለባቸው::
11/05/2026
ኢንስፔክተር እቴቱ አቡሻ ለሀላባ ከነማ እግር ኳስ ክለብ 1,000,000 ብር /አንድ ሚሊዮን ብር ድጋፍ አድርገዋል።
እናመሰግናለን!
Click here to claim your Sponsored Listing.
Location
Category
Telephone
Website
Address
Halaba Zone Revenue Department
Alaba K'ulito
