ArbaMinch Zuria Woreda Plan Office

ArbaMinch Zuria Woreda Plan Office

Share

ArbaMinch Zuria Woreda Plann Office Our duty and responsibility's are the preparation and coordinati

Photos from Ministry of Planning and Development - Ethiopia's post 20/04/2023
Photos from ArbaMinch Zuria Woreda Plan Office's post 31/10/2022
Photos from ArbaMinch Zuria Woreda Plan Office's post 31/10/2022

ቀን 21/02/2015 ዓ.ም
።።።።።።።።።።።።።።።።።
በአርባምንጭ ዙሪያ ወረዳ በቆላ ሼሌ ቀበሌ በወረዳ መንግስት በጀት ተይዞላቸዉ ከተገነቡ ካፒታል ፕሮጄክቶች ተገንብተዉ ለአገልግሎት ክፍት የሆኑ የቄራ አገልግሎት እና የእንስሳት ክሊንክ የሁለቱን የፎቶ መግለጫ በዚህ መልክ አቅርበንላችኋል ፦

Photos from ArbaMinch Zuria Woreda Plan Office's post 14/10/2022

በጋሞ ዞን በአርባምንጭ ዙሪያ ወረዳ በመንግስት ካፒታል በጀት ተይዞለት በ2013 ዓ.ም መጋቢት ወር ላይ ግንባታዉ ተጀምሮ በአጭር ግዜ ተጠናቅቆ በቅርቡ የሚመረቅ እና ስራ ለመጀመር ዝግጅት ላይ የሚገኝዉ አሁናዊ ገጽታ ይህንን ይመስላል።

~የተሻለ ጤና ለማህበረሰባችን!
photo credit፦Fitsum T Gulta

10/09/2022
Photos from Arba Minch Zuria Wereda Government Communication Affairs Office's post 06/08/2022
Photos from ArbaMinch Zuria Woreda Plan Office's post 06/08/2022

ሐምሌ 29/2014 ዓ.ም
በጋሞ ዞን በአርባምንጭ ዙሪያ ወረዳ የሥነ-ህዝብ ም/ቤት ዓመታዊ ጉባኤዉን አካሂዷል።
ጉባኤዉን የመሩት የወረዳዉ ሥነ-ህዝብ ም/ቤት ሰብሳቢ እና የወረዳዉ ዋና አስተዳዳሪ የሆኑት አቶ ቃፌ ቃፊሬ እንደገለጹ ያልተመጣጠነ የህዝብ ቁጥር ከማህበራዊና ኢኮኖሚ አቅም ጋር ካልተመጣጠነ አደጋዉ የከፋ እንዳይሆን ትኩረት ተሰጥቶ ልሰራ ይገባል ብለዋል።
ፈጣን የህዝብ እድገት በኢኮኖሚ ላይ የሚያሳድረዉ ጫና ቀላል ስላልሆነ ፈጣን የህዝብ ቁጥር እድገትን ለማምጣት በተገቢዉ ሊመራ እንዳለበትም አቶ ቃፌ አሳስበዋል።
ሁሉንም ባለድርሻ አካላትን ባሳተፈና ችግሩን በሚቀርፍ መልኩ የሥነ-ህዝብ ተክኒክ ኮሚቴዎች ተጠናክረዉ እስከቀበሌ መዋቅር ድረስ ያለዉ የስነ- ህዝብ ስራ ትኩረት ተሰጥቶ ሊተገበር እንደሚገባ አስገንዝበዋል።
የወረዳዉ ፕላንና ልማት ጽ/ቤት ኋላፊ እና የወረዳዉ ስነ-ህዝብ ም/ቤት ፀሐፊ የሆኑት አቶ ዮሴፍ ዮሐንስ በበኩላቸዉ ለአንድ ሀገር እድገት ከኢኮኖሚ እድገት በተጨማሪ የተመጣጠነ የህዝብ ብዛት ወሳኝ መሆኑን አስረድተዋል።
በኢኮኖሚዉ የበለጸገ ቤተሰብን ለማፍራት በዕቅድ የተመራ ቤተሰብ መፍጠር ያስፈልጋል ያሉት አቶ ዮሴፍ ለዚህም ጽ/ቤቱ የመጠነ ሰፊ ችግሮችን ለመቅረፍ ከተለያዩ ባለድርሻ አካላት ጋር አቅዶ እየሠራ እንደሚገኝ አስታዉቀዋል።
በጉባኤዉ የወረዳዉ ስነ-ህዝብ ም/ቤት አባላት እና የሥነ ህዝብና ልማት ዋና ስራ ሂዴት ባለሙያዎች ተሳታፊ ሆነዋል። በመጨረሻም የ2014 ዓ.ም የስነ-ህዝብ እቅድ ክንዉን እና የ2015 ዓ.ም የሥነ-ህዝብ ም/ቤት ዕቅድ በማጽደቅ ጉባኤዉ ተጠናቅቋል።

26/07/2022

የደቡብ ብሔሮች፣ ብሔረሰቦችና ሕዝቦች ክልል ም/ቤት ሰሞኑን ባካሄደው ጉባኤ ለ2015 በጀት 46,316,524,693 ብር አፀድቋል። በአዋጅ ቁጥር 195/2014 መሰረት የፀደቀው በጀት በዚህ መልክ ተሸንሽኗል
ምንጭ፡ የደቡብ ክልል ፋይናንስ ቢሮ

Photos from Central Ethiopia Regional Government Communication Affairs bureau's post 26/06/2022
Want your business to be the top-listed Government Service in Arba Minch'?

Click here to claim your Sponsored Listing.

Location

Website

Address


Arba Minch
Arba Minch'