15/01/2026
እጅግ በጣም ልብ ሰባሪ የሆነ አሳዛኝ አደጋ ነዉ😭😭😭ፈጣሪ ሆይ መፅናናቱን አድለን.....
አሻም አሻም ኢትዮጵያ💚💛❤️
15/01/2026
እጅግ በጣም ልብ ሰባሪ የሆነ አሳዛኝ አደጋ ነዉ😭😭😭ፈጣሪ ሆይ መፅናናቱን አድለን.....
15/01/2026
ጋሞ❤💪
ተጠንቶ የማያልቅ ፀጋ፤
ተገልጦ የማያልቅ ገጽ፤
ጋሞ!
እንኳን የጋሞ ሶዴ ደሬ ህዝብ የዮ...ዮ ማስቃላ በዓል ሽኝትና የአድስ ዓመት ማብሰሪያ በዓል አደረሰን/አደረሳችሁ!
moges Ogee
09/10/2025
ዱቡሻና የዱቡሻ ወጋ ስርዓትን በዩኔስኮ የአለም ቅርስነት ለማስመዝገብ የሚረዳ የምክክር መድረክ በነገው ዕለት በአርባ ምንጭ ከተማ ይካሄዳል
ዱቡሻና የዱቡሻ ወጋ ስርዓትን (የሰው ልጅ ወካይ ቅርስነት) በዩኔስኮ የአለም ቅርስነት ለማስመዝገብ በአርባ ምንጭ ዩኒቨርሲቲ በቀጣይ ቀናት በሚካሄደው የምክክር መድረክ ላይ ለመታደም በኢፌድሪ የቅርስ ባለስልጣን ዋና ዳይሬክተር ረዳት ፕሮፌሰር አበባው አያለው የተመራ የልዑካን ቡድን አርባ ምንጭ ከተማ ገብተዋል።
በኢፌድሪ የቅርስና ጥናት ባለስልጣን ዋና ዳይሬክተር ረዳት ፕሮፌሰር አበባው አያለው የተመራ የልዑካን ቡድን አርባ ምንጭ አለም አቀፍ አየር ማረፊያ ሲደርሱ የደቡብ ኢትዮጵያ ክልል ባህልና ቱሪዝም ቢሮ ኃላፊ ወ/ሮ ወይኒቱ መኩን ጨምሮ የጋሞ ዞንና የአርባ ምንጭ ዩኒቨርሲቲ ከፍተኛ የመንግስት የስራ ኃላፊዎች አቀባበል አድርገውላቸዋል።
አርባ ምንጭ፦ መስከረም 29/2018 ዓ.ም
ጋሞ ዞን መ/ኮሚዩኒኬሽን
30/09/2025
Gamo Meskel Festival at Bonke Woreda ✨ Known as “Gaze,” celebrated with horse riding and joyful activities by young and adults. 🐎
ዛሬም እንደተለመደው ከወንድሜ @እስራኤል ኮከብ ጋር በቦንኬ ወረዳ የጋሞ ዮ ማስቃላ አካባበር ታድመናል።የዛሬው በዓል አካባበር "ጋዜ" ይባላል ።ይህም ወጣቶች እና ጎልማሶች በፈርስ ግልቢያ ዮ ማስቃላን የሚያከብሩበት ነው።
ብዙ የቱሪዝም ሀብት እንዳለን በሚገባ ዕውቀት አግኝተናል
✍️✍️ Firew Konjo Aba