02/04/2022
በጋሞ ዞን ዲታ ወረዳ መገሳ ቦቤ ቀበሌ በህብረተሰቡ ተሳትፎ ከሂራሞ- ዶላ - ያስቴ - ማታራ - ሹዬ መንገድ ለመገንባት ብር 520,000/አምስት መቶ ሃያ / ሽህ ብር በመሰብሰብ ከጋሞ ልማት ማህበር ጋር በመተባበር ሥራውን አስጀምረዋል ። የጋሞ ዞን በመንገድ ልማት የጀመሩት ንቅናቄ ተጠናክሮ ይቀጥላል ።
Gamo zone

በጋሞ ዞን ቦረዳ ወረዳ በ2014 በጀት ዓመት ከገንበላ-ቦራአቆ- ዱጋናሻንቶ 11 ኪ.ሜ መንገድ በህብረተሰቡ ተሳትፎና በጋሞ ልማት ማህበር የጋራ ድጋፍ የግንባታ ሥራው ተጀምሯል በጋሞ ዞን በያዝነው በጀት ዓመት የመንገድ መሰረተልማት አብዬት በሁሉም ወረዳዎች ተጠናክሮ ቀጥሏል ።