03/06/2026
የደቡብ ኢትዮጲያ ክልላዊ መንግስት ሥራና ክህሎት ቢሮ South Ethiopia bureau of Labor & Skills
በክልላችን የወጣቱን ስራ ክህሎትና የስራ ፈጣሪነት አመለካከት በማጎልበት የቁጠባ ባህሉን በማሻሻል የስራ አጥነት ችግር መቅረፍ::
03/06/2026
27/05/2026
እንኳን ለ1447ኛው የዒድ አል-አድሃ (አረፋ) በዓል አደረሳችሁ!
በሀገር ውስጥና በመላው ዓለም ለምትገኙ የእስልምና እምነት ተከታይ ወገኖቻችን በሙሉ፣በዓሉ የፍቅር፣የደስታና የሰላም እንዲሆንላችሁ ከልብ እመኛለሁ።
የአረፋ በዓል የመስዋዕትነት፣የመተሳሰብና የወንድማማችነት ማሳያ ነው።ይህንን ታላቅ በዓል ስናከብር የተቸገሩትን በመደገፍና ፍቅርን በመለገስ ይሁን!!
🌙 ዒድ ሙባረክ!🌙
ምክትል ርዕሰ መስተደድርና ሥራ እና ክህሎት ቢሮ ኃላፊ አበባየሁ ታደሰ (ዶ/ር)
Want your business to be the top-listed Government Service in Arba Mintch?
Click here to claim your Sponsored Listing.
Click here to claim your Sponsored Listing.
Location
Category
Website
Address
Ethiopia South Ethiopian Region
Arba Mintch
