Sa\Ro\G\D\Saq\Bu\Gi\Ga\Ku\Buxa የሰሙ ሮቢ ገለዕሉ ወረዳ እንስ\እር\ተፈጥሮ ሃብት ልማት\ፅ\ቤት

Sa\Ro\G\D\Saq\Bu\Gi\Ga\Ku\Buxa የሰሙ ሮቢ ገለዕሉ ወረዳ እንስ\እር\ተፈጥሮ ሃብት ልማት\ፅ\ቤት

Share

Development

Photos from Afar N.R.S Disaster Risk Management Commission's post 26/01/2024
Photos from Sa\Ro\G\D\Saq\Bu\Gi\Ga\Ku\Buxa የሰሙ ሮቢ ገለዕሉ ወረዳ እንስ\እር\ተፈጥሮ ሃብት ልማት\ፅ\ቤት's post 26/11/2023

Existing fodder production for irrigation development at Hoten Moro Kebele Fiale site in Semerobi district. The work of producing the fodder in the prepared fodder box has been started.
በሰመሮቢ ወረዳ ሆቴን ሞሮ ቀበሌ ፊኣሌ ሳይት የመስኖ ልማት ነባር የግጦሽ መኖ ማምረት። ተጭዶ የተሰበሰበው እንስሳት መኖ በተዘጋጀዉ የመኖ ማሰሪያ ሳጥን መኖውን የማምረት ስራ ተጀምሯል።

03/11/2023
31/10/2023

መከላከያን መደገፍ የሃገር ህልውናን ማስጠበቅ፤ የሃገር ሉአላዊነትን መደገፍ ነው- አብርሃም በላይ(ዶ/ር)

አዲስ አበባ፣ ጥቅምት 20፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) መከላከያን መደገፍ የሃገር ህልውናን ማስጠበቅ የሃገር ሉአላዊነትን መደገፍ ነው ሲሉ የመከላከያ ሚኒስትሩ አብርሃም በላይ(ዶ/ር) ተናገሩ፡፡

ሚኒስትሩ በማህበራዊ ትስስር ገፃቸው÷መከላከያ ሃገር ነው፤ መከላከያን መደገፍ የሃገር ህልውናን ማስጠበቅ፣ የሃገር ሉአላዊነትን መደገፍ ነው ብለዋል ::

መከላከያ ሲነካ፣ መከላከያ ሲደፈር ሃገር ተደፈረች! የምንለውም ለዚህ ነው ያሉት አብርሃም በላይ(ዶ/ር) የሃገር መከላከያ ሰራዊት ብሔሩም፣ ዘሩም፣ ሃይማኖቱም ሆነ እምነቱ፥ ኢትዮጵያ እና ህዝቦችዋ ናቸው ሲሉ ገልፀዋል::

ስለሆነም በአሁኑ ጊዜ ከዘር፣ ከመንደርና ከጎጥ የአስተሳሰብ ወጀብ ሳይበግራቸው፣ ሃገርና ህዝባቸውን አስቀድመው ፣በአቋማቸው ፀንተው በመታገል ዓርአያ ለሆኑ ጀግኖች መከላከያ ዕውቅና ሰጥቷል ብለዋል::

ይህ ዕውቅና አገር የሰጠችው እውቅና መሆኑን ገልፀው እውቅና ለተሰጣቸው የእንኳን ደስ አላችሁ መልዕክት አስተላልፈዋል፡፡

"ረዥም ማሰብና ማየት ብሎም ለአላማ መፅናት ውጤቱ እንዲህ ያለ ላይ መድረስ ነውና ለህዝባችንና ለሀገራችን ልዕልና ሁላችንም እንትጋ" ሲሉ መልዕክታቸውን አስተላልፈዋል፡፡

Photos from Sa\Ro\G\D\Saq\Bu\Gi\Ga\Ku\Buxa የሰሙ ሮቢ ገለዕሉ ወረዳ እንስ\እር\ተፈጥሮ ሃብት ልማት\ፅ\ቤት's post 28/10/2023

ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ (ዶ/ር) የገበታ ለትውልድ ስራ አካል የሆነውን የንኢሌ ፓልም ስፕሪንግ ሎጅ ፕሮጀክት አስጀመሩ
**********************

ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ (ዶ/ር) የገበታ ለትውልድ ስራ አካል የሆነውን የንኢሌ ፓልም ስፕሪንግ ሎጅ ፕሮጀክት በአፋር ክልል አስጀምረዋል።

ይህ ስራ ጠቅላይ ሚኒስትር ከጀመሯቸው እና ካከናወኗቸው የገበታ መርሃ ግብሮች በሶስተኛው ሊገነቡ ከታቀዱ ሰባት የቱሪዝም መዳረሻዎች አንዱ መሆኑን ከጠቅላይ ሚኒስትር ጽ/ቤት ያገኘነው መረጃ ያመለክታል።

28/10/2023

የባከነው የአፋር ድንግል መሬቶች ልክ እንደአባይ ለእናት ሃገራችን ሊበጁ ጉዞዉ ጀምረዋል‼️
አፋር ሰፊና ለጥ ያለ መሬት ለምርት የሚሆን አፈር ታቅፋ ለዘመናት ምንም ሳይመረትበት ልክ እንደአባይ ሲባክን ቆየ። አዋሽን የመሰለ ወንዝ ታቅፈው መስኖም ሆነ የመኸር ምርት ሳያሳዩን በበረሃነት ተሰይሞ የቆየው ምድር ዛሬ ቀን ወጣለት! ይሄ ትውልድ ግን ምነኛ እድለኛ ነው። አባይን ወደቤቱ መለሰ እንገና የአፋርን ጋሻ መሬት ለአለም ሊያመርትበት ነው። በነገራችን ላይ የአፋር መሬት እንኳን ኢትዮጵያን አፍሪካንና አለምን የመመገብ አቅም ያለው ሰፊ መሬት ነው። ከዚህ ውጪ ልዩ የሚያደርገውና በምርቱ ተዓምር ያሳያል የተባለው ሳይታረስ የኖረ መሆኑ ነው። አፋር መሬቱ ጠቅላላ ድንግል ነው። አሁን በጠቅላይ ሚኒስትር ፈር ቀዳጅነት መላው የአፋር መሬት ስንዴ ሊያመርት ዝግጅቱን ጨርሷል። አዋሽም ያለጥቅም የአፈር ሲሳይ ብቻ መሆኑ አብቅቶ ስንዴ ሊመግበን በአፋር ሜዳ ላይ ሲሽሎክሎክ ሊውል ነው። አፋር ሲጠራ ከዚህ በኋላ ጨውና ግመል ብቻ አይታወስም። ሉሲ ብቻ አትታወስም። ስመ ገናናዋና የሉሲዋ ሃገር አፋር እውቅናዋ በስንዴም በአለም መድረክ የሚመዘገብበት ቀን ቅርብ ነው።

26/10/2023

መደመር ስንል

Photos from Sa\Ro\G\D\Saq\Bu\Gi\Ga\Ku\Buxa የሰሙ ሮቢ ገለዕሉ ወረዳ እንስ\እር\ተፈጥሮ ሃብት ልማት\ፅ\ቤት's post 26/10/2023

116ኛውን የሠራዊት ቀን ለማክበር በአዲስ አበባ መስቀል አደባባይ የተገኘው ታዳሚ ፦
*******************************

"በተፈተነ ጊዜ ሁሉ የሚፀና የድል ሠራዊት " በሚል መሪ ቃል የሠራዊት ቀን በተለያዩ ዝግጅቶች ሲከበር ቆይቷል ዛሬ ደግሞ በሀገር አቀፍ ደረጃ በሀገራችን እየተከበረ ነው።

መረጃው የመከላከያ ሰራዊት የማህበራዊ ትሥሥር ገጽ ነው።

Photos from Sa\Ro\G\D\Saq\Bu\Gi\Ga\Ku\Buxa የሰሙ ሮቢ ገለዕሉ ወረዳ እንስ\እር\ተፈጥሮ ሃብት ልማት\ፅ\ቤት's post 26/10/2023

ዓለማችን በዕለቱ
************************

#እስራኤልፍልስጤም

የእስራኤል እና ፍልስጤም ግጭትን ለማቆም በአሜሪካ እና ሩሲያ የቀረቡ ረቂቅ የውሳኔ ሃሳቦች በተባበሩት መንግስታት የፀጥታው ምክር ቤት ውድቅ ሆነዋል። የፀጥታው ምክር ቤት በ10 ቀናት ውስጥ በእስራኤል እና ፍልስጤም ያለውን ሁኔታ አስመልክቶ አራት ረቂቅ የውሳኔ ሃሳቦችን ውድቅ አድርጓል።

#ዚምባብዌ

የደቡባዊ አፍሪካ ልማት ማህበረሰብ (ሳዲክ) አባል ሀገራት አምባሳደሮች "ሕገ-ወጥ" ሲሉ የጠሩት እና ምዕራባውያን በዚምባብዌ ላይ የተጣሉት ማዕቀብ እንዲወገድ ጥሪ አቅርበዋል። የዚምባብዌ ኢኮኖሚ እድገት ከጎረቤት የሳድክ አባል አገሮች ጋር የተሳሰረ መሆኑን ያነሱት የማዕቀቡ መነሳት ቀጠናዊ ውህደትን ያመጣል፣ የተሻሻለ ንግድ፣ ኢንቨስትመንት እና በአህጉሪቱ ላይ ትብብርን ይፈጥራልም ብለዋል።

#አሜሪካ

የአሜሪካው ፕሬዚዳንት ጆ ባይደን ከእስራኤል ጠቅላይ ሚኒስትር ቤኒያሚን ኔታኒያሁ ጋር በስልክ መክረዋል። ምክክሩ በጋዛ የሰብዓዊ ድጋፍ ለሚያስፈልጋቸው ዜጎች የሚደረገውን ጥረት የተመለከተ ነው። የሰብዓዊ ድጋፉ መጠን እንዲጨመርም መምከራቸውን ዋይት ሀውስ አስታውቋል።

#ሰሜንኮሪያ

እስያዊቷ ሀገር ሰሜን ኮሪያ በዩጋንዳ የሚገኘው ኤምባሲዋን የዘጋችው በአፍሪካ ያላትን የኤምባሲ ቁጥር ለመቀነስ ያለመ ነው ተብሏል። በማላቦ ኢኳቶሪያል ጊኒ የሚገኘው ኤምባሲ ወደፊት ሁሉንም ዲፕሎማሲያዊ ግንኙነቶች እንደሚያስተናግድም ተጠቅሷል።

#ፈረንሳይ

የፈረንሳዩ ፕሬዝዳንት ለመካከለኛው ምስራቅ ግጭት ፖለቲካዊ መፍትሄ አስፈላጊ መሆኑን ተናግረዋል። "ዓለም አቀፉ ህግ ለሁሉም ሰው ይሠራል" ያሉት ፕሬዚዳንቱ ፈረንሣይ የሰብዓዊነት ዓለም አቀፋዊ እሴቶችን ሁልጊዜ ትደግፋለች ብለዋል።

#ቱርክ

የቱርኩ ፕሬዚዳንት ሬሲፕ ጣይብ ኤርዶጋን የፍልስጤም እና የእስራኤልን ግጭት ለመፍታት ያለመ የሰላም ኮንፈረንስ ለመጥራት ዝግጁ መሆናቸውን አሳውቀዋል። ይህን ተከትሎም ፕሬዚዳንቱ እስራኤልን ለመጎብኘት የነበራቸውን እቅድ መሰረዛቸውንም አስታውቀዋል።

24/10/2023

የብልጽግና ፓርቲ አመራሮች ሥልጠና ላይ “ታላቁ ትርክት” በሚል ርዕስ ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ ያስተላለፉት አንኳር ነጥቦች፡-

• ሁሉም ነገር የትርክት ውጤት ነው። ሀገራዊ ገዥ ትርክትን ማዕከል እናድርግ፤

• በየቀኑ የምንዘራቸው የውሸት ወሬዎች ያስተሳሰረን፣ የገመደንን፣ አንድ ያረገንን የሚያላላ ነው፤

• ማንም ኢትዮጵያዊ የጋራ የሆነ አሰባሳቢ አጀንጃ ቢፈጥርና በዚያ ልክ ቢያሰባስብ የሚጠቀመው ራሱና ልጆቹ ናቸው፤

• ይህቺ ሀገር በውድድር በፉክክር መንፈስ ሳይሆን ሁሉ ታሪክ፣ ሁሉ ተረክ፣ ሁሉ ነገር ተነድቶ አንድ የጋራ የበለጸገች ሀገር፣ ሰላማዊት ሀገር፣ ወንድማማቾች በጋራ የምኖሩባት ሀገር ለመፍጠር የሚያስችል መሆን አለበት፤

• ዓለም የመስተጋብር ውጤት ናት፤ የትኛውም ሀብታም ሀገር ብቻውን መቶ በመቶ የሚያስፈልገውን ማዘጋጀት የሚችል የለም፤ በምንሰጠው ልክ ላንቀበል እንችላለን እንጂ ሳይቀበል ሳይሰጥ “ሰርቫይቭ” የሚያደርግ ሀገር የለም፤

• አዎንታዊ መስተጋብር ያስፈልጋል፤ ለዚህም መሰረቱ ተረክ ነው፤

• የተረክ መነሻው፣ መጀመሪያው፣ አልፋው ማንነት ነው። ሰው የተፈጠረበትን ማንነትን ሲረዳ ነው ወደ ታላቁ ትርክት የሚሄደው።

• ሰው የማይታወቅ ማንነቱን ለማወቅ መጣር አለበት፤ የተደበቀውንና የማይታወቀውን ማንነት የሚያወጣው ችግርና ቻሌንጅ ጭምር ነው።

Photos from Sa\Ro\G\D\Saq\Bu\Gi\Ga\Ku\Buxa የሰሙ ሮቢ ገለዕሉ ወረዳ እንስ\እር\ተፈጥሮ ሃብት ልማት\ፅ\ቤት's post 15/10/2023

Asaakih Ayro 04/02/2016
Dabuub Miqraab Itiyoppiyah Rakaakayak Binchi Shakkoh Rasuk Gurra Fardâ Daqaarak Baxaabaxsale Daddos Taamoomi Kee Rakaakay Leh Yan Ginô Gaddih Taamoomit Gufne Abak Maacisne.

Baxsa Luk Muuz Kilasterit Abne Gufnel Qale Woo Qaxaay, Aqaxa Inkih Ummatta Isih Daabisseh Tan Muuz Garboy (በኩታ ገጠም) Bicseen Qajab Yol Tekke.

Photos from Sa\Ro\G\D\Saq\Bu\Gi\Ga\Ku\Buxa የሰሙ ሮቢ ገለዕሉ ወረዳ እንስ\እር\ተፈጥሮ ሃብት ልማት\ፅ\ቤት's post 13/10/2023

Samurobi woreda LLRP public Economic Infrastructure Road Access Development Semurobi woreda to Gelealu woreda 58 Kilo meter at work progress . By LLRP
የሳሙሮቢ የህዝብ ኢኮኖሚ መሰረተ ልማት የመንገድ ተደራሽነት ልማት የሰሙሮቢ ወረዳ እስከ ገላአሉ ወረዳ 58 ኪሎ ሜትር በስራ ሂደት ላይ።

Want your business to be the top-listed Government Service in Awash?

Click here to claim your Sponsored Listing.

Location

Telephone

Address


A1
Awash