Sidama National Regional State Vital Events Registration Agency

Sidama National Regional State Vital Events Registration Agency

Share

Contact information, map and directions, contact form, opening hours, services, ratings, photos, videos and announcements from Sidama National Regional State Vital Events Registration Agency, Public & Government Service, Hawassa, Awassa.

Photos from Lewutayehu Legesse - ለውጥአየሁ ለገሰ's post 23/07/2023
Mobile uploads 23/07/2023
22/07/2023
11/09/2021

እንኳን ለ2014 ዓም አድስ አመት አደረሳችሁ እያልን አድሱ ዓመት የደስ የሰላም የፍቅርና የብልፅግና ዓመት እየተመኘን የወሳኝ ኩነት ምዝገባ ልደት ከተከሰተ እስከ 90ቀን ድረስ ጋብቻ ፍቺ ና ጉድፈቻ በ30 ቀን ድረስ በአቅራባ በሚገኝ ቀበሌያት ሄዳችሁ በመመዝገብ ተጠቃሚ ሁኑ

Photos from Sidama National Regional State Vital Events Registration Agency's post 09/09/2021

በሲዳማ ክልላዊ መንግስት ወሳኝ ኩነት ምዝገባ ኤጀንሲ በሀገራችን ለ4ተኛ ጊዜ በክልላችን ለመጀመሪያ ጊዜ የወሳኝ ኩነት ቀን "ህፃናትን በወሳኝ ኩነት በማስመዝገብ ሁሉም የሚታወቅባትን ኢትዮጵያን በጋራ እንገባ" በሚል መሪ ቃል ተከብሮ ውሏል :: ጳጉሜ 04/2013

Photos from Sidama National Regional State Vital Events Registration Agency's post 12/06/2021

በሲዳማ ብሄራዊ ክልላዊ መንግስት ወሳኝ ኩነቶች ምዝገባ ኤጀንሲ ከክልሉ ጤና ቢሮና ፌዴራል ኢሚግሬሽን ዜግነት ና ወሳኝ ኩነቶች ኤጀንሲ ጋር በመተባበር ከዓለም ባንክ በተገኘው ድጋፍ በክልሉ ውስጥ ለሚገኙ ለ320 ቀበሌ ጤና ኤክስቴንሽን ባለሙያዎች ከጤና ተቋም ውጪ ለሚከሰት የልደት እና ሞት ኩነት በማሳወቂያ ወረቀት በመመዝገብ እና በአላላክ ስርዓት ላይ የግንዛቤ ማስጨበጫ ስልጠና የመጨረሻ ከግንቦት 30-ሰኔ 1 /2013 የተካሄደ ሲሆን በማጠቃለያ ንግግር ያደረጉት የክልሉ ወሳኝ ኩነት ምዝገባ ኤጀንሲ ዋና ዳይሬክተር አቶ ሮዳሞ ኪአ ንግግራቸው ላይ መልክታቸውን አስተላልፈዋል በማከልም የኤጀንሲው መረጃ ቅበላ ዳይሮክተሬት ዳይሬክተር አቶ ፍሬው ፋንጎ

----------------------------------------------------------------------------------
ሰኔ 1 ይርጋለም ከተማ

Photos from Sidama National Regional State Vital Events Registration Agency's post 05/06/2021

በሲዳማ ብሄራዊ ክልላዊ መንግስት ወሳኝ ኩነቶች ምዝገባ ኤጀንሲ ከክልሉ ጤና ቢሮና ፌዴራል ኢሚግሬሽን ዜግነት ና ወሳኝ ኩነቶች ኤጀንሲ ጋር በመተባበር ከዓለም ባንክ በተገኘው ድጋፍ በክልሉ ውስጥ ለሚገኙ ለ320 ቀበሌ ጤና ኤክስቴንሽን ባለሙያዎች ከጤና ተቋም ውጪ ለሚከሰት የልደት እና ሞት ኩነት በማሳወቂያ ወረቀት በመመዝገብ እና በአላላክ ስርዓት ላይ የግንዛቤ ማስጨበጫ ስልጠና የመጀመሪያ ዙር ከግንቦት 26-27 ሲሆን ሁለተኛው ዙር ከግንቦት 30-ሰኔ 1 /2013 የሚካሄድ ሲሆን በዛሬው ዕለት የመጀመሪያ ዙር ሰልጣኞች በይርጋዓለም ከተማ ፉራ ጥናት እና ምርምር ማዕከል እየተካሄደ ያለ ሲሆን የመግቢያ ንግግር ያደረጉት የክልሉ ጤና ቢሮ ምክትል ቢሮ ኃላፊ አቶ በላይ በቀለ በመክፈቻ ንግግራቸው ላይ ገልጿዋል

Want your business to be the top-listed Government Service in Awassa?

Click here to claim your Sponsored Listing.

Location

Website

Address


Hawassa
Awassa