Wondo gennetete woradi polisete borro mine

Wondo gennetete woradi polisete borro mine

Share

To protect bravely.to serve humanly.

Photos from Wondo gennetete woradi polisete borro mine's post 09/06/2025

Dancha loosu yanna ikkita'nera halchineemmo!!

29/04/2025

Lamalate giddo qoqqowu deerrinni kalaqantinno tiraafiikete dano mashalaqqe:-

Soojjaati Sidaami zoone Booni gaangaawi Woradi Awaayye qaraaro yinanni olliira barra 17/8/2017 M.D barrihunni 10:30 ikkano yannara lamu goommi motore lekkaasinchu aana dirose 60 ikkanose meyyaa mancho aana reyote gawajjo iilishshino.

Tini dano kalaqantara korkaatta ikkinnorichi bikku aleenni oofateninna lekkaasinchoho balaxo aa hoogatenni kalaqantara dandiitinno dano ikkase Sidaamu qoqqowi poolisete komishiine tiraafiikete dano harunsonna gargarate dayrekitoreete xawissinno .

በክልሉ በሳምንቱ የትራፊክ እንቅስቃሴ ምን እንደሚመስልና በሳምንቱ የተመዘገበ አደጋን በተመለከተ ምስራቃዊ ሲዳማ ዞን ቦና ዙሪያ ወረዳ አባዬ ቀራሮ ቀበሌ ከደረሰ የትራፊክ አደጋ በስተቀር በክልሉ ሁሉም አካባቢ የትራፊክ እንቅስቃሴው ጤናማ ሆኖ አልፏል።

በቀን 17/08/ 2017 ዓ/ም ለእግረኛ ቅድሚያ ባለመስጠት ከቀኑ 10: 30 ሰአት ገደማ ለእግረኛ ቅድሚያ ባለመስጠትና ከፍጥነት በላይ በማሽከርከር የ60አመት እድሜ ያላቸውን አዛውንት ላይ አደጋ በማድረስ ህይወታቸው እንዲያልፍ ማድረጉን የክልሉ ፖሊስ ኮሚሽን የትራፊክ አደጋ ቁጥጥር ዳይሬክቶሬት ዳይሬክተር መረጃውን ያደረሰው።

በአብዛኛው የክልሉ አካባቢ በርካታ ሞተር ሳይክል ትራንስፖርት እንቅስቃሴ የሚደረግ መሆኑን ተከትሎ የሞተር አሽከርካሪዎች አደጋን ተከላክለው ማሽከርከር ይጠበቅባቸዋል።

የትራፊክ አደጋን በጋራ እንከላከል!!

Youtube:- https://www.youtube.com/
Tiktok:- https://tiktok.com/
Telegram:- https://t.me/SIDAMAPOLICE

በሰብአዊነት እናገለግላለን በጀግንነት እንጠብቃለን!!

Photos from Ethiopian Broadcasting Corporation's post 29/04/2025
29/04/2025

ትዕግሥት አሰፋ በእሁዱ የለንደን ማራቶን አሸናፊ የሆነችው ውድድሩን ከአራት ዓመት በፊት ያሸነፈችውን ኬንያዊቷን ጆይስሊን ጄፕኮስጌይን አስር ኪሎሜትር እየቀራት በሰፊ ልዩነት ርቃት በመሄድ ነው። ውድድሩን ስታጠናቅቅም ሁለት ሰዓት ከ15 ደቂቃ ከ50 ሰከንድ የሆነ ጊዜን አስመዝግባለች። በትዕግሥት አሰፋ የተቀደሙት ኬንያዊቷ ጄፕኮስጌይን ሦስት ደቂቃ ከሚጠጋ ጊዜ በኋላ ሁለተኛ ስትወጣ፣ ትውልደ ኢትዮጵያዊ ኔዘርላንዳዊቷ ሲፋን ሐሰን ደግሞ ሦስተኛ በመሆን ውድድሩን አጠናቃለች። አሁን ትዕግሥት ያስመዘገበችው ሰዓት ባለፈው ዓመት በተደረገው የለንደን ማራቶን በኬንያዊቷ ፔሬዝ ጄፕቺርቺር ተይዞ የነበረውን የውድድሩን ክብረ ወሰን በ26 ሰከንዶች ለማሻሻል አስችሏታል።
https://bbc.in/4jXhjyi

Photos from Sidama Police Head Quarter /ሲዳማ ፖሊስ ጠቅላይ መምሪያ/'s post 29/04/2025
Want your business to be the top-listed Government Service in Awassa?

Click here to claim your Sponsored Listing.

Location

Category

Website

Address


Wondo Gennet
Awassa