Hawassa CTE Prosperity Party - ሀመትኮ ብልጽግና

Hawassa CTE Prosperity Party - ሀመትኮ ብልጽግና

Share

ይህ ገጽ የሀዋሳ መምህራን ትምህርት ኮሌጅ የብልጽግና ፓርቲ አባላት የፓርቲ ስራዎችን በተመለከተ መረጃ የሚለዋወጡበት ገጽ ነው።

Photos from የሲዳማ ክልል ብልጽግና ፓርቲ-አማርኛ ልሳን's post 11/03/2026
02/03/2026

የሀዋሳ መምህራን ትምህርት ኮሌጅ የካቲት 28/2018 ዓ/ም በዲግሪ እና በዲፕሎማ ደረጃ በመደበኛ እና በሳምንት መጨረሻ መርሃግብር ያሰለጠናቸውን የ27ኛ ዙር ዕጩ ምሩቃን በደማቅ ስነስርዓት ያስመርቃል!

Upcoming BIG EVENT at Hawassa College of Teacher Education - HCTE :- a 27th round Students' Graduation!

March 7, 2026/ Yekatit 28, 2018 E.C

Save the date!

#ሀመትኮ

Photos from Hawassa CTE Prosperity Party - ሀመትኮ ብልጽግና 's post 21/02/2026

ክቡር ጠ/ሚ ዶ/ር ዐቢይ አህመድ እንኳን ወደ ሀዋሳ በሰላም መጡ!
!

20/02/2026

📌እንኳን ለ-የልዩ ዘመቻ መከላከያ ሰራዊት 65ኛ ክብረበዓል በሰላም አደረሰን አደረሳችሁ!
💎💎💎💎💎💎💎💎💎💎⚔️⚔️⚔️⚔️⚔️⚔️⚔️⚔️⚔️⚔️
💎💎💎💎💎💎💎💎💎💎

ክብረበዓሉ " ፤ !" በሚል መሪ ቃል በሀዋሳ አለምአቀፍ እስታዲየም በእለተ እሁድ 15/06/2018 ዓ/ም የሀገር መሪዎችና ከፍተኛ መኮንኖች በተገኙበት በድምቀት ይከበራል!

በእለቱ በክብረበዓሉ ላይ ተገኝቶ ለጀግና ሰራዊታችን አድናቆትን መግለጽና ጀግንነቱን መዘከር ትንሹ የኢትዮጵያዊነት ግዴታችን ነው!

ሁሉም የኮሌጃችን ማህበረሰብ ከጥዋቱ 12:30 በግቢው በመገናኘት በአንድነት ወደ ሀዋሳ አለምአቀፍ እስታዲየም በመጓዝ በዓሉን እንዲያከብር ጥሪ ቀርቧል።

Photos from Hawassa CTE Prosperity Party - ሀመትኮ ብልጽግና 's post 17/01/2026

ዜና ሀመትኮ የብልጽግና ፓርቲ
፨፨፨፨፨፨፨፨፨፨፨፨፨፨፨፨
ሀዋሳ ከተማ አስተዳደር የብልጽግና የኢንስፔክሽንና ስነምግባር ኮሚሽን በቀን 05/05/2018 ዓ/ም በኮሌጃችን በመገኘት የድጋፍ እና ክትትል መርሃግብር አከናውነዋል።
በመርሃግብሩ ወቅት ከጽህፈት ቤቱ የተመደቡ የሥራ ኃላፊዎች ከኮሌጃችን የብልጽግና ቤተሰብ አመራር እንዲሁም ከኮሌጁ የኢንስፔክሽንና ስነምግባር ኮሚቴ ጋር ሰፊ ውይይት ያደረጉ ሲሆን በብልጽግና ህብረት በኩል ያለውን ጥንካሬ በአወንታዊነት ገምግመው ተጠናክሮ እንዲቀጥል መክረዋል።
የኢንስፔክሽንና ስነምግባር ኮሚቴ ዕቅድና ሪፖርት በጥልቀት ገምግመው የተሻለ አፈጻጸም የታዩባቸውን ተጠናክሮ እንዲቀጥል ምክረ ሀሳብ ሰጥተው ወደኋላ የቀሩ ጉዳዮች ዙሪያ በቀሪዎቹ ሁለት ኳርተሮች በልዩ ትኩረት እንዲሠራ አቅጣጫ አስቀምጠዋል።
ከተሳታፊዎች የተለያዩ ሀሳቦች ተነስተው ሰፊ ውይይትም ተደርጎባቸዋል።
ዘየሀዋሳlow our page

Hawassa CTE Prosperity Party - ሀመትኮ ብልጽግና

Photos from Hawassa CTE Prosperity Party - ሀመትኮ ብልጽግና 's post 10/10/2025

HAWAASI ROSIISAANOTE ROSI KOLLEEJE 2018 M.D Jireenyu Paarte 1kki bocu-boci diri miillate konforaanse techo barra Woc. 30, 2018 M.D iibbadu garinni harisidhino.

Barete aana sasu agani loosu jeefishshinna Paartete Pirograame sanade hattono Inspekshinete Amanyooti rippoorte shiqqeenna hala'lado hasaawa assinoonni. Kuni diri 7kki doycho gobbaamu doorshi diro ikkasinni kolleejenkera afantanno paartete miilla albisaano ikkite beeqqitannonna jeefissanno gede barete kaajjinshoonni.

Hawassa CTE Prosperity Party - ሀመትኮ ብልጽግና

10/10/2025

Happening now!!!

Hawassa CTE Prosperity Party - ሀመትኮ ብልጽግና

08/10/2025

ለኮሌጃችን የብልጽግና ፓርቲ አባላት በሙሉ
==========================
የ2018 ዓ/ም የ1ኛ ኳርተር የአባላት ኮንፈረንስ አርብ 30/01/2018 ዓ/ም ይካሄዳል። በመሆኑም ሁሉም አባላት ጥዋት 2:30 በኮሌጁ አስተዳደር ህንጻ ዋና አዳራሽ እንድትገኙ እናሳስባለን።

የፓርቲው ዲሲፕሊን ይጠበቅ፤ ሰዓት ይከበር!!!

Hawassa CTE Prosperity Party - ሀመትኮ ብልጽግና

18/08/2025


#የመደመርትውልድ

Want your business to be the top-listed Government Service in Awassa?

Click here to claim your Sponsored Listing.

Location

Category

Website

Address


Referral Hospital Road
Awassa
1000