መረጃ‼️
ህውሃት ባለፈው ሰኔ ወር ተደጋጋሚ ትንኮሳ ይፈጽምባቸው በነበሩት በራያ ቆቦና በግዳን በኩል ከፍተኛ ቁጥር ያለው ታጣቂ እያስጠጋ ነው ፤ በራያ ቆቦና በግዳን አዋሳኝ ስፍራዎቹ ከፍተኛ ቁጥር ያለው ሰራዊት በየቀኑ እየተጠጋ ነው ፤ ህውሃት ሰራዊቱን ወደ ግዳን ወረዳ ደንበር አካባቢዎች የሚያስጠጋው ምሽትን ተጠቅሞ በሌሊት ከአላማጣ በእግረኛ አሰልፎ ነው።
ከባድ መሳሪያዎች ጭምር በማስጠጋት ላይ ናቸው።
You have to be informed
Contact information, map and directions, contact form, opening hours, services, ratings, photos, videos and announcements from You have to be informed, Political organisation, Tewodros, Azezo (4).
09/08/2022
በአሸባሪው ሸኔ ላይ እየተወሰደ ያለው እርምጃ ቀጥሏል። መከላከያ ሠራዊት በሙሉ አቅሙ እየተፋለመ ይገኛል። ተጠናክሮ መቀጠል አለበት።
05/08/2022
አትሌት #ደራርቱ ቱሉ‼️
"እንቦጭን ከጣና ኃይቅ ለማስወገድ እየተደረገ ላለው ዘመቻ በግሌ የዜግነት ድርሻዬን ለመወጣት 200,000 ብር ለዘመቻው አበርክቻለሁ። ስለአባይ ግድብ ለማውራት ጣናን መንከባከብ ቅድሚያ የሚሰጠው ጉዳይ ነው ብላለች።
04/08/2022
"ወልቃይትን ወደ ትግራይ ይመለስ የሚለው ነገር በሁለቱም ወገን በምንም አይነት መንገድ የሚሆን ጉዳይ አይደለም። ይህ ለአማራ ክልል ብቻ ተብሎ ሳይሆን ለኢትዮጵያም ቀይ መስመር ነው።"
አቶ አንዳርጋቸው ፅጌ ለኢትዮጵያ ፕሬስ ከተናገሩት የተወሰደ
04/08/2022
27 የቻይና ወታደራዊ አውሮፕላኖች በድጋሚ የታይዋንን አየር ክልል ጥሰው ገቡ‼️
የቻይና ተዋጊ አውሮፕላኖች ዛሬም የታይዋንን አየር ክልል ጥሰው መግባታቸው ተገለጸ።
ሲጂቲኤን እንዳስታወቀው 27 የቻይና ሱ35 ጄቶች የታይዋንን የአየር ክልል ጥሰው ገብተዋል። ቻይና የጦር ጀቶቿን ወደ ታይዋን መላኳ ዋሸንግተንንና ቤጅንግን ወደ ጦርነት እንዳያስገባ ተሰግቷል። የአሜሪካ ምክር ቤት አፈጉባኤ ናንሲ ፔሎሲ፤ ቻይና ግዛቴ በምትላት ታይዋን ጉብኝት ማድረጋቸውን ተከትሎ ቤጅንግ አውሮፕላኖቿን ወደ ታይዋን እየላከች ነው።
ቻይና የአሜሪካ አፈጉባዔ ወደ ታይዋን እንዳይሄዱ ስታስጠነቅቅ ብትቆይም ፔሎሲ ግን ታይዋን ቆይተው ተመልሰዋል።
ቻይና አውሮፕላኖቿን ወደ ታይዋን ማሰማራት የጀመረችው ከፔሎሲ ጉብኝት አስቀድሞ ነበር። አፈ ጉባዔዋ ታይዋንን ለቀው ከወጡ በኋላም የቻይ አውሮፕላኖች በታይዋን የአየር ክልል ላይ እየበረሩ ነው።
ቻይና፤የአሜሪካ ምክር ቤት አፈ-ጉባዔ ናንሲ ፔሎሲ ታይዋንን የሚጎበኙ ከሆነ ጦሯ “ዝም ብሎ እንደማይቀመጥ ማስጠንቀቂያ ስትሰጥ ነበር።ከቻይና በተጨማሪም ሩሲያ እና ሰሜን ኮሪያም የፔሎሲ ጉብኝትን ጉብኝት ኮንነው ነበር።
የቻይና የጦር አውሮፕላኖች ወደ ታይዋን በመግባታቸውና በፔሎሲ ጉብኝት ምክንያት ታይዋን ለሶስት ቀናት ከፍተኛ የውጊያ ጥንቃቄ ማወጇ ይታወሳል።
የቻይ ውጭ ጉዳይ ሚኒሰትር ዋንግ ይ ታይዋንን ነጻ ሀገር አድርጎ ማሰብ " ቀይ መስመር ማለፍ ነው" ብለዋል።
03/08/2022
ለሱማሊያ ልዩ ሀይል እጅ የሰጡ የአልሸባብ አሸባሪ ታጣቂ
02/08/2022
ዛሬ ወደ መቀሌ ተጉዘው የነበሩት የአሜሪካ እና የአውሮፓ ህብረት ልዩ ልኡኮች ከትግራይ ክልል ባለስልጣናት ለኢትዮጵያ መንግስት የተፃፈ ደብዳቤ ይዘው ተመልሰዋል።
ማይክ ሐመር እና አኔት ዌበር ይዘው የተመለሱት ደብዳቤ ላይ የትግራይ ክልል ሀላፊዎች በክልሉ እንደ ስልክ፣ ኤሌክትሪክ፣ ባንክ ወዘተ አገልግሎቶችን ለማስጀመር ወይም የተጎዱትን ለማደስ ከፌደራል ለሚመጡ ባለሙያዎች ክልሉ የደህንነት ዋስትና እንደሚሰጥ አሳውቋል።
መንግስት ከዚህ በፊት ጥገና ለማድረግ የተሰማሩ ባለሙያዎች ላይ በትግራይ ሀይሎች ጥቃት ደርሶባቸው እንደነበር ገልፆ ነበር፣ ይህም ተጨማሪ ጥገና ለማድረግ አስቸጋሪ ሁኔታ እንደፈጠረ አሳውቆ ነበር።
31/07/2022
የህውሃት አሸባሪ ቡድን የትግራይን ህዝብ በግድ ቀፍድዶ በመያዝ የእኔ የሚለውን የመኖር ተስፋውን ነጥቆ እራሱን ሁሉ እንዲያጠፋ ፈርዶበታል።
Click here to claim your Sponsored Listing.
Location
Category
Culinary Team
Attire
Website
Address
Tewodros
Azezo (4)
