10/05/2026
Harari Housing Development & Government Construction Agency
We build the future. Restoring the past.
10/05/2026
09/05/2026
የሀረሪ ክልል ቤቶች ልማትና የመንግስት ኮንስትራክሽን ኤጀንሲ “ኤች.አይ.ቪ/ኤድስን ተግዳሮቶችን በመቋቋም የኤች አይ ቪ/ኤድስ መላሸን ዘላቂነት እናረጋግጥ!!" በሚል ርዕስ ለሰራተኞች ና ለአመራሩ የግንዛቤ የመስጠት ፕሮግራም ተካሄደ።
የኤች አይቪ/ኤድስ በሽታ የልማት ፀር በመሆኑ ሰራተኞች ሰራቸውን ሲያከናውኑ ችግሩን በአግባቡ ተረድተው ለመከላከል ደግሞ የበኩላቸውን ድርሻ መወጣት እንዳለባቸው እና ሁሉም ስራተኞችና አመራሩ በመከላከል ረገድ ኃላፊነታቸውን በአግባቡ መወጣት እንዳለባቸው የኤጀንሲው የህዝብ ግንኙነት ኮሙኒኬሽንና የመልካም አስተዳደር ዳይሬክቶሬት ዳይሬክተር የሆኑት ያህያ መሀመድ በመግለፅ የስልጠና መድረኩን የከፈቱት ስሆን።
በመቀጠል የሀረሪ ክልል ሀብኮ የተጋበዙት አሰልጣኝ ራሄል ገብረመድህን ሴቶችና ህፃናት ተጋላጭነታቸው ለኤች አይቪ ተጋላጭነታቸው የከፍ ስለሆነ ዘላቂነትና የማህበረሰብ ችግር ሆኖ እንዳይቀጥል ማህበራዊ ሀላፊነታችንን በአግባቡ መወጣት እንደሚገባ ገልፀዋል።
በተጨማሪም በሽታውን ለመከላከል በሚከናወኑ የግንዛቤ ማስጨበጫ ሥራዎች የባሕርይ ለውጥ ሥርፀት ላይ መሻሻል መኖሩን የተመለከተ ሲሆን የባህሪ ለውጥ የማምጣት ተግባር ላይ የበለጠ ውጤታማ ለማድረግ መሰራት እንዳለባቸው አስገንዝበዋል።
የሀረሪ ክልል ቤቶች ልማትና የመንግስት ኮንስትራክሽን ኤጀንሲ
ግንቦት 01/2018
07/05/2026
24/04/2026
24/04/2026
Click here to claim your Sponsored Listing.
Location
Category
Website
Address
Harar
Opening Hours
| Monday | 08:00 - 17:30 |
| Tuesday | 08:00 - 17:30 |
| Wednesday | 08:00 - 17:30 |
| Thursday | 08:00 - 17:30 |
| Friday | 08:00 - 17:30 |
| Saturday | 08:00 - 12:00 |
