Ethiopian Embassy Rabat

Ethiopian Embassy Rabat

Share

This is the official Facebook handle of the Ethiopian Embassy in Rabat, Morocco

Photos from Ethiopian Embassy Rabat's post 12/06/2026

በሞሮኮ ከፍተኛ የጦር አካዳሚ (Royal Academy of Higher Military Education) በCOURS SUPERIEUR de DEFENSE እና COURS ETAT MAJOR ትምህርታቸውን ሲከታተሉ የቆዩት የኢ.ፌ.ዲ.ሪ መከላከያ ሠራዊት እና የኢ.ፌ.ዲ.ሪ ባህር ኃይል አባላት የሆኑት ሻለቃ ዘላለም ዋቅቶሌ እና ሌተናል ኮሎኔል አለምሰገድ ነጋሽ በዛሬው እለት ትምህርታቸውን አጠናቀው ተመርቀዋል። በዚህም የኢ.ፌ.ዲ.ሪ. ራባት ሚሲዮን እንኳን ደስ አላችሁ እያለ መልካም ምኞቱን ይገልጻል። MFAEthiopia Amharic የውጭ ጉዳይ ሚኒስቴር FDRE Defense Force - የኢፌዴሪ መከላከያ ሠራዊት

11/06/2026

"𝐂𝐎𝐍𝐆𝐑𝐀𝐓𝐔𝐋𝐀𝐓𝐈𝐎𝐍𝐒, 𝐅𝐄𝐋𝐋𝐎𝐖 𝐄𝐓𝐇𝐈𝐎𝐏𝐈𝐀𝐍𝐒 𝐎𝐍 𝐓𝐇𝐄 𝟓 𝐌𝐈𝐋𝐋𝐈𝐎𝐍 𝐂𝐎𝐃𝐄𝐑𝐒 𝐌𝐈𝐋𝐄𝐒𝐓𝐎𝐍𝐄!

What we set out to achieve in three years, we have accomplished in less than two. Since the launch of the 5 Million Ethiopian Coders Initiative on July 23, 2024, Ethiopia has reached 5,005,146 enrollments across Programming, Data Analysis, Android Development, and Artificial Intelligence fundamentals. This is our testament to our people's determination and limitless potential.

This milestone is not where our ambition ends, it is where it accelerates further. With 7 million enrollments by August 2026 firmly within our vision, I call upon every Ethiopian to be part of this national mission.

To our young students, this summer is your opportunity. Do not let it pass idly. Register, learn, and return to your classrooms not just as students, but as certified digital leaders. The courses are free, the certification is internationally recognized."

The future you build starts today! Office of the Prime Minister-Ethiopia Abiy Ahmed Ali

ENROLL NOW:
ethiocoders.et

Photos from Ethiopian Embassy Rabat's post 10/06/2026

ክቡር የውጭ ጉዳይ ሚኒስትር ጌዲዮን ጢሞቲዎስ (ዶ/ር) የኢትዮጵያ የኮፕ32 (COP32) ዝግጅትን በተመለከተ ለአፍሪካ አምባሳደሮች ገለጻ አደረጉ
(ሰኔ 3/2018 ዓ/ም) ክቡር የውጭ ጉዳይ ሚኒስትር እና የኮፕ32 ተወካይ ፕሬዝደንት ጌዲዮን ጢሞቲዎስ (ዶ/ር) ዛሬ በአዲስ አበባ በተባበሩት መንግስታት የአፍሪካ ኢኮኖሚክ ኮሚሽን ዋና መስሪያ ቤት በተካሄደው 42ኛው የአፍሪካ አምባሳደሮች ማብራሪያ መድረክ ላይ የኢትዮጵያ ኮፕ32 ዝግጅትን በተመለከተ ለአፍሪካ አምባሳደሮች ገለጻ አደረጉ።
አምባሳደሮቹ ለኢትዮጵያ የኮፕ32 ፕሬዝደንትነት የአፍሪካን ድጋፍ በድጋሚ ያረጋገጡ ሲሆን፣ ኢትዮጵያ የፕሬዝዳንትነቱን ግቦች እና ቅድሚያ የሚሰጣቸውን ጉዳዮች ማሳካት እንድትችል በጋራ ለመስራት ቃል ገብተዋል።
The Ministry of Foreign Affairs of Ethiopia

Le ministre des Affaires étrangères Gedion informe les ambassadeurs africains des préparatifs de l’Éthiopie pour la COP32
Le ministre des Affaires étrangères de la République fédérale démocratique d’Éthiopie et président désigné de la COP32, Gedion Timothewos (PhD), a présenté aujourd’hui aux ambassadeurs africains les préparatifs de l’Éthiopie pour la COP32 lors de la 42ᵉ session trimestrielle du briefing de la Commission économique des Nations Unies pour l’Afrique destiné aux ambassadeurs africains, tenue au siège de l’UNECA à Addis-Abeba.
Les ambassadeurs ont réaffirmé le soutien de l’Afrique à la présidence éthiopienne de la COP32 et se sont engagés à travailler en étroite collaboration avec l’Éthiopie afin de garantir la réalisation des objectifs et des priorités de cette présidence.
La réunion, présidée par Churchill Ewumbue-Monono, ambassadeur de la République du Cameroun en Éthiopie et actuel président du Bureau de la Conférence des ministres (COM) de l’UNECA, a également été marquée par l’intervention de Claver Gatete, secrétaire exécutif de l’UNECA.

09/06/2026

ከእርሻ እስከ ፍርድ ቤት፣ ከመንገዶች እስከ የመንግሥት አገልግሎት ሰጪ ተቋማት ኢትዮጵያ ቀልጣፋ፣ ተደራሽ እና ዜጎችን ማዕከል ያደረጉ አገልግሎቶችን የሚሰጥ የዲጂታል ሥነ-ምህዳር እየገነባች ነው።
From farms to courts and roads to public offices, Ethiopia is building a seamless digital ecosystem that aims to deliver efficient, accessible, and citizen-centered services.
The Ministry of Foreign Affairs of Ethiopia

Photos from Ethiopian Embassy Rabat's post 09/06/2026

Prime Minister Abiy Ahmed Ali "Following our Council of Ministers meeting we visited a housing development demonstration site featuring construction that is both exceptionally modern and driven by highly accelerated technology. On this single site, three modern construction methods were simultaneously deployed: 3D printing, light steel prefabrication, and container housing. Each stands as living proof that premium-quality homes can be delivered in a matter of days and weeks, rather than months and years, demonstrating that speed and quality no longer need to be compromised when the right technology is embraced.
This caliber of innovation has the power to fundamentally alter the trajectory of our national housing program, offering a model that can easily be deployed, replicated, and scaled across every corner of the country. We have seamlessly aligned advanced technology with our national vision. Today serves as tangible proof that we are moving decisively in the right direction!" The Ministry of Foreign Affairs of Ethiopia

Photos from Office of the Prime Minister-Ethiopia's post 07/06/2026
04/06/2026

A timeless reminder from former Kenyan President Uhuru Kenyatta on Ethiopia's place in African history and identity. The Ministry of Foreign Affairs of Ethiopia

Photos from Ethiopian Embassy Rabat's post 03/06/2026

ሚሲዮናችን በሞሮኮ የኢ.ፌ.ዲ.ሪ. የቀድሞ የክብር ቆንስላ ከነበሩት፣ በአሁኑ ወቅት የNord Sud Échanges ኩባንያ መስራችና ዋና ስራ አስፈጻሚ፣ እንዲሁም የ"W4A" ለተሰኘ ፕሮጀክት ጥምረት መሪ ከሆኑት Mr. Charles R. Teboul ጋር በመገናኘት ሰፊ ውይይት አካሂዷል። በውይይቱም በሀገራቱ መካከል ያለውን የስራ ግንኙነት ለማጠናከር ለነበራቸው አስተዋፅዖ ምስጋና በማቅረብ፣ በሞሮኮ ለረጅም ዓመታት ያጋጥም የነበረውን የድርቅ ችግር በዘላቂነት ለመቅረፍ Water 4 Africa የተሰኘ ፕሮጀክት የሚጠቀስ ሲሆን፣ ይህንኑ ፕሮጀክት ድርቅ በተደጋጋሚ የሚያጋጥማቸውና በረሃማ በሆኑ እንደ አፋር፣ ሶማሌና ሎሎች ተመሳሳይ የአገራችን አካባቢዎች ላይ ተግባራዊ ሊሆን በሚችልባቸው ሁኔታዎች ላይ ምክክር ተደርጓል። በተለይም የግብርና እና የንፁህ መጠጥ ውሃ እጥረት ባለባቸው አካባቢዎች ዘመናዊና ዘላቂ የውሃ ማጣሪያ ቴክኖሎጂዎችን በሀገር ውስጥ በመገንባት፣ ማህበረሰቡ ተጠቃሚ የሚሆንበትን ሁኔታ እንዳለ በገለፃቸው አብራርተዋል። ፕሮጀክቱ የግብርና መሬቶችን ለማልማትና የህብረተሰቡን የንፁህ መጠጥ ውሃ ተጠቃሚነት ከማሳደግ ባለፈ፣ የአየር ንብረት ለውጥን የሚቋቋሙ መሰረተ ልማቶችን በመገንባት ረገድ በእውቀትና በቴክኖሎጂ ሽግግር በኩል ጠቀሜታ ያለው በመሆኑ፣ በፕሮጀክቱ አተገባበር ዙሪያ ጉዳዩ የሚመለከተቻው ሴክተር መ/ቤቶች አስተያየታቸውን እንዲሰጡ ሚሲዮኑ ቀጠሮ ለማመቻቸት መግባባት ተፈጥሯል። MFAEthiopia Amharic የውጭ ጉዳይ ሚኒስቴር

Photos from Ethiopian Embassy Rabat's post 02/06/2026

Over 54 million Ethiopians turned out to cast their votes peacefully and decisively. The Ministry of Foreign Affairs of Ethiopia

Photos from Ethiopian Embassy Rabat's post 22/05/2026

በዓለም አቀፍ ደረጃ ከፍተኛ ዝናን ያተረፈችው ትውልደ ኢትዮጵያዊት ሰዓሊ፣ የፎቶግራፍ እና የፊልም ባለሙያ አይዳ ሙሉነህ በሞሮኮ ካዛብላንካ ከተማ Gallery 38 “A REAL FICTION” በሚል ርዕስ ያዘጋጀቸው የፎቶ አውደ ርዕይ በርካታ የኪነጥበብ አፍቃርያን፣ ታዋቂ ሰዎች፣ የዲፕሎማቲክ ማህበረሰቡ እንዲሁም ዓለም አቀፍ ሚዲያዎች በተገኙበት በይፋ ተከፍቷል። የስዕል አውደ ርዕዩ ከሜይ 21-ጁን 27 ቀን 2026 ድረስ የሚቆይ ሲሆን አገራችን ከፍ ብላ የምትታይበት አጋጣሚ ፈጥሯል ። በዚሁ የመክፈቻ ስነ ሥርዓት ላይ የኢትዮጵያን ባህላዊ የቡና አፈላል ሥነ-ሥርዓት በማቅረብ ባህልና ዕሴቶቻችንን ለታዳሚዎች ማስተዋወቅ ተችሏል። MFAEthiopia Amharic የውጭ ጉዳይ ሚኒስቴር

Want your business to be the top-listed Government Service in Rabat?

Click here to claim your Sponsored Listing.

Location

Telephone

Website

Address


4, Avenue Ahmed Balafrej, Rue Mohamed Ibnishaq, Souissi
Rabat
10100

Opening Hours

Monday 09:00 - 17:00
Tuesday 09:00 - 17:00
Wednesday 09:00 - 17:00
Thursday 09:00 - 17:00
Friday 09:00 - 17:00